Connect with us

የቀድሞ የኢፌድሪ ኘረዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሙት ዓመት!!

የቀድሞ የኢፌድሪ ኘረዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሙት ዓመት!!
Photo Facebook

ባህልና ታሪክ

የቀድሞ የኢፌድሪ ኘረዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሙት ዓመት!!

የቀድሞ የኢፌድሪ ኘረዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሙት ዓመት!!
(ዳንኤል ተፈራ እንደፃፈው)

ልክ የዛሬ አመት ነበር ስርዓተ ቀብራቸው የተፈፀመው😩😩😩

ዶክተር ነጋሶ ካለፉ ፩ ዓመት ሆነ። ከቤተሰቦቻቸው እንደሰማሁት እና በቅርብ እንደማውቀው የዶክተር ነጋሦን ሙት ዓመት ለማክበር የታሰበው አገራዊ እና ፖለቲካዊ አስተሳሰቦቻቸው ላይ ውይይት በማካሄድ ነበር።

ለዚህም ውይይት ይረዳ ዘንድ በመጨረሻው ዘመናቸው የጻፉት “ታሪክ፣ አገር እና ፖለቲካ” ላይ ትኩረት ያደረገው መጽሐፋቸው መነሻ እንዲሆን ታስቦ ነበር። አልሆነም። ምንም ማድረግ አልተቻለም። ኮሮና የዓለማችንን እጅ ወደ ኋላ ጠምዝዞ አላጋት፤ የሰው ልጆች ዕቅድ ላይ ተሳለቀ። ሁሉ ከንቱ።

ስለዚህ የኒያ ታላቅ ሰው ሙት ዐመት እንታቀደው ታስቦ መዋል አልተቻለም። በጎ አስተዋፆአቸው ላይ ሰብሰብ ብሎ መዘከር አልሆነም።

እናም በአክብሮት እጠይቃለሁ:-

የዶክተር #ነጋሦን ፩ኛ ሙት ዓመት አስበን እንዋል።
#ነፍስይማር እያልን በፀሎት እናስባቸው።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top