Connect with us

ህወሓት የተካተተበት የፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት መጪውን ምርጫ ያሸንፋል

ህወሓት የተካተተበት የፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት መጪውን ምርጫ ያሸንፋል

ፓለቲካ

ህወሓት የተካተተበት የፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት መጪውን ምርጫ ያሸንፋል

ህወሓት የተካተተበት የፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት መጪውን ምርጫ ያሸንፋል
~ ልጅ መስፍን ሽፈራው፤ የጥምረቱ ዋና ፀሐፊ
***
በቅርቡ ከኢህአዴግ ውህደት ራሱን ያገለለው ህወሓት ሌሎች ቁጥራቸው ወደ 25 የሚጠጉ ፓርቲዎች ጋር ጥምረት ፈጥሮ ለምዝገባ ለምርጫ ቦርድ አመልክቷል። ጥምረቱ፤ “የፌደራሊስት ኃይሎች ጥምረት ለሀገራዊ መድህን” በመባል ይጠራል።

ልጅ መስፍን ሽፈራው ቀደም ሲል የመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን) ኘረዝደንት የነበሩ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ፓርቲው አደረጃጀቱን በክልል ደረጃ በማድረግ በምዝገባ ሒደት ላይ የሚገኘው የአዲስአበባ ነዋሪዎች ንቅናቄ (አነን) ኘረዝደንት እንዲሁም የፊደራሊስት ኃይሎች ጥምረት ዋና ፀሐፊ ናቸው። በዋንኛነት ከጥምረቱ ጋር በተያያዘ በሚነሱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጠኛ ፍሬው አበበ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ እነሆ ቀርቧል።

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top