Connect with us

የመትረየስ ጠመንጃ ለመሸጥ ሲያስማማ የነበረ ግለሰብ ተያዘ

የመትረየስ ጠመንጃ ለመሸጥ ሲያስማማ የነበረ ግለሰብ ተያዘ
Photo: Facebook

ህግና ስርዓት

የመትረየስ ጠመንጃ ለመሸጥ ሲያስማማ የነበረ ግለሰብ ተያዘ

በመኖሪያ ቤቱ የመትረየስ ጠመንጃ 83 ጥይት እና 30 የሽጉጥ ጥይቶችን ሸሽጎ ለመሸጥ ሲያስማማ የነበረ ግለሰብ ተይዞ ምርመራ እያጠራ መሆኑን የአበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

ግለሰቡ ከነጦር መሳሪያው ሊያዝ የቻለው ከህብረተሰቡ የተገኘን መረጃ መነሻ በማድረግ ነው፡፡

ተጠርጣሪው መሳሪያውን ለመሸጥ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ እንደነበረ የምረመራ መዝገቡን ዋቢ በማድረግ ም/ሳጅን ጌታነህ ታረቀኝ ገልፀዋል፡፡

መርማሪው ጉዳዩ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የካ ምድብ ችሎት እየታየ መሆኑን ማስረዳታቸውን ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top