Connect with us

የሚኒስትር ዴኤታው ቅሬታ

የሚኒስትር ዴኤታው ቅሬታ
Photo: Facebook

ህግና ስርዓት

የሚኒስትር ዴኤታው ቅሬታ

የአዴፓ ማዕከላዊ ኮምቴ አባልና የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሥዩም መስፍን ዛሬ ጠዋት በፌስቡክ ገጻቸው በለቀቁት መልዕክት ጃዋር መሐመድ እና ግብረአበሮቹ በሕግ አለመጠየቃቸውን ተቃወሙ፡፡ የዶ/ር ሥዩም መልዕክት እነሆ፡-

“አሁን ጃዋርና ግብርአበሮቹ በህግ ባልተጠየቁበት ሀገርና ሁኔታ ስለ ህግ ማስከበር/መከበር ማንም ግለሰብ/የመንግስት ተቋም የመናገር ሞራል የለውም። በህግ የሚያስጠይቀው ቢያንስ ደግሞ ከሀገር የሚያስባርረው ብዙ ማስረጃዎች ያሉበት ወንጀለኛ በህግ አለመጠየቅ ፤ የአያሌ ንጽሀን ደም እንዲያፈስ ከመፍቀድ አይተናነስም።

እሱ ቆሞ እየሄደ፣ እንደፈለገው እየፈነጨ አቃቤ ህግ ሌሎችን የመክሰስ የማሰር የሞራልም የህግም ልእልና የለውም!!!! ግዜው አጠረም ረዘመም በህግ መጠየቁ ግን አይቀርም!!!!!!!”

 

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top