ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ)
በመጀመሪያደረጃሲሲበምስራቅአፍሪካአሉከሚባሉየፖለቲካቃልመርጦተናጋሪመሪዎችውስጥቀዳሚውንቦታይይዛል!
ሰውየውትናንትከ700ሺሰውበላይበታደሙበትያደረገውንግግርየሰላምቃልያላቸውነገርግንንግግሮቹእርስበርስየሚጣረስሱየፖለቲካማሰሪያቋንቋንመሰረትያደረጉናቸው
.
1)(የሰላምቃልመሳይ
ለኢትዮጵያናሱዳንወንድሞቻችን«ኑ»
ህጋዊአስገዳጅስምምነትእንፈራረምናበሰላምአብረንተከባብረንእንበልፅግአለ።እዚህላይሰውየውመናገርየፈለገውአስገዳጅየሆነህጋዊስምምነትእናድርግየምትለዋግብፆችኢትዮጵያከአባይግድብውጭሌላግድብልማትእንዳታለማትፈርምልንየሚሉትአሁንከኢትዮጵያጋርየሚጨቃጨቁበትሰነዳቸውነው።ስለዚህየሰውየውንግግርአሁንምበቅኝግዛትሰነድላሉየተመረኮዘኢትዮጵያወደፊትየአባይንወንዝለፈገለችውአላማእንዳትጠቀምየሚያስርስምምነትከመፈለግየመነጨነውማለትነው።
2) ለማስፈራራት
የግብፅንብሔራዊደህንነትጥሸእንደፈለኩእጋልባለሁማለት« ቀይመስመርመሻገርነው.! ምንማለቱነው
ህጋዊአስገዳጅስምምነትላይካልደረስን
የግብፅንብሔራዊደህንነትመጣስስለሆነእርምጃእንወስዳለንአለ!
3 ዛቻናማስፈራሪያ
በቀጠናውላለውነገርጠንካራየፖለቲካኢኮኖሚያዊእናወታደራዊፍላጎቶቻችንንየሚያሳካናአቅማችንንየሚጠብቅሀይልአለን! ምንማለቱነውየውሀደህንነታችንንለመጠበቅ፣የፖለቲካኢኮኖሚያዊፍላጎታችንንለማስፈጸም፣በቀጠናውጠንካራየሆነወታደራዊሀይልአለን
4 ( ለህዝቡቃልሲገባ
ወድየግብፅህዝቦችይሄሁሉየምላችሁነገርካልተሳካ፣ላረጋግጥላችሁየምፈልገውነገርቢሆኖርበግብፅላይምንምአይነትብሔራዊስጋትየሚከሰትከሆነ፣እኔናየግብፅሠራዊቱፈትመጀመሪያመሰዋትእንሆናለን
5) ህዝቡንሲያረጋጋ
ግብፅታላቅሀገርነችእናምእኛእንደግብፅመጨነቅመፍራትባህላችንአይደለም! ጦርነትን ፈርተንጥቅማችንንአሳልፈንየምንሰጥህዝቦችአይደለንም
.
6)ሰላምፈላጊመሆኑንለማሳወቅ
በዘመናችንየማንንምአገርአስፈራትንናእላፊቃላቶችንተቅመንአናውቅም።ከላይእንደፃፉኩትማስፈራሪያማስጠንቀቂያየሚመስሉቃላቶችንእንደፈለገሲናገርነበር!
7) ስለአባይውሀደህነነት
አንድጠብታውሃእንዳይባክንቢሊዮንጂኒ(ጂኔማለትየግብፅየገንዘብስምነው)
በጅተንወደስራገብተናል! ኢትዮጵያበየአመቱየአባይውሀየዝናብእጥረትንናደለልንለመከላከልሚሊዮንዶላርወጭእንደምታደርግስለሚያውቅእነሱምተመሳሳይስራእንደሚሰሩለመግለፅፈልጎነው።በነገራችንላይኢትዮጵያለዚህየጉልበትብዝበዛዋከግብፅናሱዳን40 ቢሊዮንዶላርካሳመጠየቅአለባትየሚልበኢትዮጵያሙህራኖችሀሳብከተሰነዘረቡሀላጭንቀትውስጥመግባታቸውንመርሳትየለብንም!
8) ስለህዳሴውግድብድርድር
ጉዳዩንወደፀጥታውም/ ቤትየወሰድነውየህዳሴግድብንቀውስ ባለማቀፉማህበረሰብልብውስጥአጀንዳለማድረግነበር።እዚህላይበድርድርምንምውጤትአላስገኘንማማለቱነው!
9) ልማትፈላጊመሆኑንለማሳወቅ
ለህዝቦችዎልማትእናብልጽግናበሚረዳንመንገድበኤሌክትሪክይሁንበሌሎችልማቶችከኢትዮጵያጋርለመተባበርዝግጁመሆናችንንባገኘነውመድረክለኢትዮጵያስናስረዳኖረናል!
አሁንምበዚሁአቋማችንፀንተንእንገኛለን!
«..ምንማለትፈልጎነው? በናይልወንዝላይየህዳሴግድቡንብቻገንቡ፣ሌላግንመገንባትአትችሉም።ይሄውይበቃችኋልይሄንኑእንድትጠቀሙእንፈቅድላችኋለን
በዚሁአብረንመልማትእንችላለንማለቱነው.»