Connect with us

የምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

የምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
Photo: Social media

ዜና

የምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

የምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት

“መውድቅ መነሳት በዝቷል!..”

“በየአካባቢው እኩይ የፖለቲካ ዓላማቸውን ለማሳካት በሚራወጡ አካላት የሚፈፀም የንጹሃን ዜጎች ሞት በእጅጉ የሚወገዝ እና የሚያሳስብ ነው ” ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

በዚህ ሰአት አይወለድ ይመስል ምጡ የበረታበት፣ አይነጋ ይመስል የጨለመበትን ያን የጭንቅ ሰአት አስታወስኩ ያሉት ወ/ሮ አዳነች ከዛ  ጭንቅ ተገላግለን መንጋቱን ሳስብ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ምን አስታወሰኝ ብለዋል ።

አዎ ፤ ውጣ ውረድ ፣ መውደቅ መነሳት በዝቷል ፤ ቢሆንም ግን ይህ ሁሉ አልፎ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣልና  አብረን ቆመን ይሄን የፈተና ጊዜ እንሻገር ብለዋል ። 

መጋቢት 24፣ 2010 ዓ.ምን ያየነዉ በአንድነት  አብረን ቆመን በመሆኑ በዚህ የውጣ ውረድ ጊዜ ውስጥ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖቻችን  ሁሉ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን፤ለኢትዮጵያ ለውጥ ተሰውተዋልና ዘላለም ስናስባቸው እንኖራለን !!

ለቤተሰቦቻቸውም  መፅናናትን እመኛለሁ ሲሉ ገልጸዋል ።

 

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top