Connect with us

ግብጽና ሱዳንን ኢትዮጵያ ማብራሪያ ትጠይቅ

ግብጽና ሱዳንን ኢትዮጵያ ማብራሪያ ትጠይቅ
Photo: Social media

ነፃ ሃሳብ

ግብጽና ሱዳንን ኢትዮጵያ ማብራሪያ ትጠይቅ

ግብጽና ሱዳንን ኢትዮጵያ ማብራሪያ ትጠይቅ

(እስክንድር ከበደ)

የሰሞኑ በኮንጎ ኪንሻሳ የግድቡ ውይይት ላይ የግብጽና የሱዳን አጀንዳዎች ከመወዛገብ ይልቅ ኢትዮጵያም የራሷን የማብራሪያ ጥያቄዎች በማቅረብ ሴራቸውን አለም እንዲገነዘብ ማድረግ  ያስፈልጋል።

እነሱ ይሄንንም ድርድር  በፊርማ ይጠናቀቃል ብለው አያስቡም።ኢትዮጵያ ግትር ሆነች በሚል ፕሮፖጋንዳ ለመክፈት ነው።ያልተጠበቀ ነገር ይዘው ሊመጡ ይችላሉ።ኢትዮጵያ በአሁኑ መከላከል ብቻ ማጥቃቱንም ዘይዳ ብትሄድ ይሻላል።ከሁለት ወር በላይ የሚዘልቅ አጀንዳ ብትሰጣቸው ይሻላል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ቢጠይቁ የምላቸው የሚከተሉት ጥቂቶቹ ናቸው።

1.የግብጹ ፕሬዚዳንት ኤል ሲሲ አንድ ጠብታ ውሀ እንዳይነካ ሲሉ ምን ማለታቸው እንደሆነ ቢብራራልን?

  1. ሱዳን የኢትዮጵያ ድንበር ጥሳ የገባችው በመሆኑ ከድንበራችን ለቃ ካልወጣች ድርድሩን በቀና መንፈስ ማካሄድ ይከብዳል። ለዚህ ከሱዳን ማብራሪያ ቢሰጥ?
  2. በግብጽና በሱዳን መሪዎች ከድርድር በፊት  በተደጋጋሚ የሚሰጡ ዛቻና ማስፈራሪያዎች መግለጫዎች  እንዲቆሙ። ይህም ውጤቱ የሀገራቱን ህዝቦች በጠላትነት  ከመተያየት ባለፈ እንደማይጠቅም መነጋገር፣
  3. ግብጽ በየጊዜው ኢትዮጵያን ወዳጅ የማሳጣት ዘመቻዋን በፍጥነት ማቆም እንዳለባት መነጋገር፣
  4. የግብጽና የሱዳን ወታደራዊ ልምምዶች ለቀጠናው ሰላም አስጊ በመሆኑን ማንሳት ያስፈልጋል።

 

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top