Connect with us

በረቂቅ አዋጁ የተካተቱ 46 የአስፈፃሚ አካላት ዝርዝር

በረቂቅ አዋጁ የተካተቱ 46 የአስፈፃሚ አካላት ዝርዝር
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት

ዜና

በረቂቅ አዋጁ የተካተቱ 46 የአስፈፃሚ አካላት ዝርዝር

በረቂቅ አዋጁ የተካተቱ 46 የአስፈፃሚ አካላት ዝርዝር

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በአሁን ሰአት የከተማ አስተዳደሩን አስፈፃሚ አካላት መልሶ ለማደራጀት በተዘጋጀው  101 አንቀፆች ባሉት ረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው

በረቂቅ አዋጁ መሰረት ካለፈው ም/ቤት 61 የነበሩት  አጠቃላይ የአስፈፃሚ አካላት በአዲሱ ም/ቤት 46 ሆኖ ሲቀርብ የካቢኔ አባላት ደግሞ  24 እና በከንቲባ እንደ አስፈላጊነታቸው የሚሰየሙ ሌሎች ተቋማትን ጨምሮ  አዳዲስ የካቢኔ አባላት የሆኑ ተቋማትንም ይዟል፡፡

በአዲሱ ረቂቅ ላይ  የተቋቋሙ አጠቃላይ አስፈጻሚ አካላት ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው፡፡

1.የከንቲባ ጽህፈት ቤት

2.የሰላምናጸጥታ አስተዳደር ቢሮ

3.የፍትህ ቢሮ

4.የፐብሊክ ሰርቪስ ና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ

5.የፋይናንስ ቢሮ

6.የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

7.የትራንስፓርት ቢሮ

8.የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

9.የቤቶች ልማትናአስተዳደር ቢሮ

10.የስልጠናናቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ

11.የንግድ ቢሮ

  1. የስራ፤ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

13.የጤና ቢሮ

14.የትምህርት ቢሮ

  1. የሴቶች እናማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

16.የባህል፤ኪነጥበብናቱሪዝም ቢሮ

17.የገቢዎች ቢሮ

  1. የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
  2. የኮሚኒኬሽን ቢሮ
  3. የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
  4. የፕላንና ልማት ኮሚሽን
  5. የኢንቨስትመንት ኮሚሽን
  6. የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ
  7. .የእሳትናአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
  8. የቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን
  9. የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ባለስልጣን
  10. የትምህርትናስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

28.የምግብናመድሃኒት አስተዳደርናቁጥጥር ባለስልጣን

29.የመንግስት ህንጻናንብረት አስተዳደር ባለስልጣን

  1. የአሽከርካሪናተሸከርካሪ ቁጥጥር ባለስልጣን

31.የደንብ ማስከበር ባለስልጣን

  1. የአከባቢ ባለስልጣን

33.የመንገዶች ባለስልጣን

34.የውሃናፍሳሽ ባለስልጣን

35.የትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ

36.የህብረተሰብ ተሳትፎናበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን

37.የመሬት ይዞታ ምዝገባናመረጃ ኤጀንሲ

38.የመንግስት የግዢናንብረት ማስወገድ አገልግሎት

  1. የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ

40.የህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ

41.የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ

  1. የምገባ ኤጀንሲ
  2. የማህበራዊ ትረስት ፈንድ
  3. የጉለሌ የዕጽዋት ማዕከል

45.የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ

  1. የኮተቤ ሜትሮፓሊታን ዩኒቨርሲቲ

 

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top