Connect with us

ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ)

social media

ነፃ ሃሳብ

ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ)

ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው  (ከሱሌማንአብደላ)

በመጀመሪያደረጃሲሲበምስራቅአፍሪካአሉከሚባሉየፖለቲካቃልመርጦተናጋሪመሪዎችውስጥቀዳሚውንቦታይይዛል!

ሰውየውትናንት700ሰውበላይበታደሙበትያደረገውንግግርየሰላምቃልያላቸውነገርግንንግግሮቹእርስበርስየሚጣረስሱየፖለቲካማሰሪያቋንቋንመሰረትያደረጉናቸው

.

1)(የሰላምቃልመሳይ

ለኢትዮጵያናሱዳንወንድሞቻችን«»

ህጋዊአስገዳጅስምምነትእንፈራረምናበሰላምአብረንተከባብረንእንበልፅግአለ።እዚህላይሰውየውመናገርየፈለገውአስገዳጅየሆነህጋዊስምምነትእናድርግየምትለዋግብፆችኢትዮጵያከአባይግድብውጭሌላግድብልማትእንዳታለማትፈርምልንየሚሉትአሁንከኢትዮጵያጋርየሚጨቃጨቁበትሰነዳቸውነው።ስለዚህየሰውየውንግግርአሁንምበቅኝግዛትሰነድላሉየተመረኮዘኢትዮጵያወደፊትየአባይንወንዝለፈገለችውአላማእንዳትጠቀምየሚያስርስምምነትከመፈለግየመነጨነውማለትነው።

2) ለማስፈራራት

የግብፅንብሔራዊደህንነትጥሸእንደፈለኩእጋልባለሁማለት« ቀይመስመርመሻገርነው.! ምንማለቱነው

ህጋዊአስገዳጅስምምነትላይካልደረስን

የግብፅንብሔራዊደህንነትመጣስስለሆነእርምጃእንወስዳለንአለ!

3 ዛቻናማስፈራሪያ

በቀጠናውላለውነገርጠንካራየፖለቲካኢኮኖሚያዊእናወታደራዊፍላጎቶቻችንንየሚያሳካናአቅማችንንየሚጠብቅሀይልአለን!  ምንማለቱነውየውሀደህንነታችንንለመጠበቅ፣የፖለቲካኢኮኖሚያዊፍላጎታችንንለማስፈጸም፣በቀጠናውጠንካራየሆነወታደራዊሀይልአለን

4 ( ለህዝቡቃልሲገባ

ወድየግብፅህዝቦችይሄሁሉየምላችሁነገርካልተሳካ፣ላረጋግጥላችሁየምፈልገውነገርቢሆኖርበግብፅላይምንምአይነትብሔራዊስጋትየሚከሰትከሆነ፣እኔናየግብፅሠራዊቱፈትመጀመሪያመሰዋትእንሆናለን

5) ህዝቡንሲያረጋጋ

ግብፅታላቅሀገርነችእናምእኛእንደግብፅመጨነቅመፍራትባህላችንአይደለም! ጦርነትን  ፈርተንጥቅማችንንአሳልፈንየምንሰጥህዝቦችአይደለንም

.

6)ሰላምፈላጊመሆኑንለማሳወቅ

በዘመናችንየማንንምአገርአስፈራትንናእላፊቃላቶችንተቅመንአናውቅም።ከላይእንደፃፉኩትማስፈራሪያማስጠንቀቂያየሚመስሉቃላቶችንእንደፈለገሲናገርነበር!

7) ስለአባይውሀደህነነት

አንድጠብታውሃእንዳይባክንቢሊዮንጂኒ(ጂኔማለትየግብፅየገንዘብስምነው)

በጅተንወደስራገብተናል! ኢትዮጵያበየአመቱየአባይውሀየዝናብእጥረትንናደለልንለመከላከልሚሊዮንዶላርወጭእንደምታደርግስለሚያውቅእነሱምተመሳሳይስራእንደሚሰሩለመግለፅፈልጎነው።በነገራችንላይኢትዮጵያለዚህየጉልበትብዝበዛዋከግብፅናሱዳን40 ቢሊዮንዶላርካሳመጠየቅአለባትየሚልበኢትዮጵያሙህራኖችሀሳብከተሰነዘረቡሀላጭንቀትውስጥመግባታቸውንመርሳትየለብንም!

8) ስለህዳሴውግድብድርድር

ጉዳዩንወደፀጥታው/ ቤትየወሰድነውየህዳሴግድብንቀውስ  ባለማቀፉማህበረሰብልብውስጥአጀንዳለማድረግነበር።እዚህላይበድርድርምንምውጤትአላስገኘንማማለቱነው!

9) ልማትፈላጊመሆኑንለማሳወቅ

ለህዝቦችዎልማትእናብልጽግናበሚረዳንመንገድበኤሌክትሪክይሁንበሌሎችልማቶችከኢትዮጵያጋርለመተባበርዝግጁመሆናችንንባገኘነውመድረክለኢትዮጵያስናስረዳኖረናል!

አሁንምበዚሁአቋማችንፀንተንእንገኛለን!

«..ምንማለትፈልጎነው? በናይልወንዝላይየህዳሴግድቡንብቻገንቡ፣ሌላግንመገንባትአትችሉም።ይሄውይበቃችኋልይሄንኑእንድትጠቀሙእንፈቅድላችኋለን

በዚሁአብረንመልማትእንችላለንማለቱነው

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top