Connect with us

ሠርፀ ፍሬስብሐት እንደፃፈው

ሠርፀ ፍሬስብሐት እንደፃፈው
Ethiopian press agency

ነፃ ሃሳብ

ሠርፀ ፍሬስብሐት እንደፃፈው

ሠርፀ ፍሬስብሐት እንደፃፈው

“አንጋፋ” የሕይወት ዘመን ሽልማት ቦርድ፣ የሚከተሉትን የሽልማት መሣፍርት እንደ መነሻ በመያዝ ነበር ተሸላሚዎችን የመረጠው፤

    I- በኢትዮጵያ ሥነ ጥበባዊ ልምምድ ውሰጥ ዐዲስ

        ፈለግ ያስተዋወቁ፣

    II- ሦስት ዐራተኛ የሕይወት ዘመን ዕድሜያቸውን

        በሙያው ውስጥ ያሣለፉ፣

    III- ለሥነ ጥበባዊ እንቅስቃሴ በማይመች ኹኔታ

         ውስጥ፣ ፈተናውን ተጋፍጠው፣ ጥበባዊ አስተዋጽዖ

         ያበረከቱ፣

    IV- [እንደየ አግባቡ] በባለሙያዎች እና በሕዝብ ዘንድ

         ሰፊ ተቀባይነት ያገኙ፣

     V- ለዐዲስ ትውልድ ዕውቀት እና ልምዳቸውን ያካፈሉ፣

         ወይም ውጣ ውረድን ያቀለሉ፣

     VI- ለማኅበረሰብ ሕይወት መሻሻል፣ ለማኅበረሰባዊ

         ዕሴት መዳበር፣ ለሀገር ሉዓላዊነት እና ተዛማጅ

         ለኾኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ጉልህ አስተዋጽዖ ያበረከቱ፣

     VII- የተሸላሚዎቹ ዕድሜ፥ ስድሳ እና ከስድሳ በላይ

         መኾን ይኖርበታል፣

      VIII- ተሸላሚው ጥበበኛ በሕይወት ያሉ ሊኾኑ

          ይገባዋቸል።

*በዚህ መሠረት የሚከተሉት ጥበበኞች ተሸላሚ ኾነዋል።

                      *************

ሀ- አንጋፋ የቴአትር እና ፊልም ባለሞያዎች፤

   =========================

  1. ደበበ እሸቱ
  2. ተስፋዬ አበበ
  3. አሰለፈች አሽኔ
  4. አብራር አብዶ
  5. አቦነህ አሻግሬ
  6. ዓለም ፀሐይ ወዳጆ
  7. ጌትነት እንየው
  8. ስዩም ተፈራ
  9. ማንያዘዋል እንደሻው
  10. ወለላ አሰፋ
  11. ፍቅርተ ጌታሁን
  12. ኪሮስ ኃይለ ሥላሴ
  13. ብርሃኑ ሽብሩ
  14. አበበ ቀጸላ
  15. ፋንቱ ማንዶዬ
  16. አበበ ባልቻ
  17. ተፈሪ ዓለሙ
  18. ጥላሁን ጉግሣ
  19. አስታጥቃቸው ይኹን
  20. ዘውዱ አበጋዝ
  21. ደበሽ ተመስገን
  22. ችሮታው ከልካይ
  23. ሙሉ ዓለም ታደሰ
  24. አበበች አጀማ
  25. የሺ ረጋሳ
  26. ሁምኔቻ አሰፋ
  27. ተሰማ ገለታ
  28. አያልነህ ሙላት

በሽልማቱ ላይ የማይገኙ

  1. ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ
  2. ሰሎሞን በቀለ ወያ
  3. የሺ ተክለ ወልድ
  4. ፍቅርተ ደሳለኝ
  5. ቀለመ ወርቅ ደበበ
  6. ተክሌ ደስታ

ለ- የአንጋፋ ሠዓሊያን ስም ዝርዝር

====================

  1. ዘሪሁን የትምጌታ
  2. ወርቁ ጎሹ
  3. ወርቁ ማሞ
  4. አብድራህማን መሐመድ ሸሪፍ
  5. ባርባራ ጎሹ
  6. ታደሰ መስፍን
  7. እሸቱ ጥሩነህ
  8. ልዑልሰገድ ረታ
  9. በኃይሉ በዛብህ
  10. መዝገቡ ተሰማ
  11. ደስታ ሐጎስ
  12. ጌታቸው ዩሴፍ
  13. ኃይሉ ጽጌ
  14. አየለ አሰፋ
  15. ቀጸላ አጥናፉ
  16. አጥላባቸው ረዳ
  17. ገብረ ክርስቶስ ሰሎሞን
  18. በቀለ መኮነን
  19. ዑመር ዱቤ
  20. ግርማ ቡልቲ
  21. ብርቱካን ጂማ

በሽልማቱ ላይ የማይገኙ

  1. ቱሉ ጉያ
  2. ወሰኔ ኮስሮፍ
  3. ፕ/ር አቻምየለህ ደበላ
  4. ከበደች ተክለአብ
  5. ፈለቀ አርምዴ
  6. ዶ/ር ሙሉጌታ ታፈሰ
  7. አበበ ካሳዬ
  8. ብስራት በቀለ

ሐ-የአንጋፋ ደራስያን ዝርዝር

   ===============

  1. ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው
  2. ሣሕለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም
  3. አስፋው ዳምጤ
  4. ኃይለ መለኮት መዋዕል
  5. ሲሳይ ንጉሡ
  6. ገበየሁ አየለ
  7. ፀሐይ መላኩ
  8. ነቢይ መኮንን
  9. ኢሳያስ ወርዶፋ
  10. አንዳርጌ መስፍን
  11. ሜሪ ጃዕፈር
  12. ገስጥ ተጫኔ
  13. ታደሰ ሊበን
  14. ሕይወት ተፈራ
  15. ኤፍሬም እንዳለ
  16. መቅደስ ጀምበሩ
  17. ገብረ ኢየሱስ ኃይለ ማርያም
  18. ጌታቸው በለጠ
  19. ሙሉጌታ ጉደታ
  20. የዝና ወርቁ
  21. ማሞ ገዳ

በሽልማቱ ላይ የማይገኙ

  1. ታደለ ገድሌ(ዶር)
  2. ጋዲሳ ብሩ
  3. አዳም ረታ
  4. ፈቃደ አዘዘ (ዶ/ር)
  5. ፍቅረ ማርቆስ ደስታ
  6. ንጉሤ አየለ ተካ
  7. ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩበል
  8. ኢያሱ አለማየሁ (ሃማ ቱማ)
  9. ዳባ ወዬሳ
  10. አበራ ለማ

መ- አንጋፋ የሙዚቃ ባለሞያዎች

   ==================

  1. ዓለማየሁ ፈንታ፣
  2. ሙላቱ አስታጥቄ፣
  3. ግርማ በየነ፣
  4. ዓለማየሁ እሸቴ
  5. ንዋይ ደበበ
  6. ጸጋየ እሸቱ
  7. አበበ ብርሃኔ
  8. ሞገስ ተካ
  9. ጸጋየ ደቦጭ
  10. አሊ ሞሐመድ ብራ (አሊ ቢራ)፣
  11. ባሕታ ገብረ ሕይወት፣
  12. ግርማ ነጋሽ፣
  13. ጌታቸው ካሣ፣
  14. ታደለ በቀለ፣
  15. ዳዊት ይፍሩ፣
  16. ማሕሙድ ዐማን፣
  17. ቢቢሻ ተፈሪ፣
  18. ጆቫኒ ሪኮ፣
  19. ይልማ ገብረ አብ፣
  20. ኩኩ ሰብስቤ፣
  21. ሐመልማል አባተ፣
  22. ሐዋ ተለል (የሱማሊኛ ድምፃዊት)፣
  23. ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ)
  24. ተክለ ዮሐንስ ዝቄ፣
  25. አበጋሱ ክብረ ወርቅ ሺዎታ፣
  26. ፀሐዬ ዮሐንስ
  27. አረጋኸኝ ወራሽ
  28. ኤፍሬም ታምሩ
  29. ዕዝራ አባተ(ዶር)
  30. ቀመር የሱፍ
  31. ዘሪሁን ወዳጆ
  32. ይፍሩ ጎበና
  33. ጌታቸው ኃ/ማርያም
  34. አዳም ሐሩን
  35. ዲማ አበራ
  36. ሀሎ ዳዌ
  37. አፈንዲ ሲያ
  38. ኤለም ዓሊ
  39. ገቢ ኢደኦ
  40. ኩስያ ጦሎንጌ(የደራሼ ባህላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  41. አዱኛ ደሙ(የሲዳማ ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  42. ፊሻሌ ሚልካዎ(የወላይታ ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  43. ሰሎሞን አርጋ(የከንባታ ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  44. አሚና አደም(የሐረሪ ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  45. አቡኔ አበጀ(የአገው ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  46. ወይኒቱ አላዶር(የቤኒሻንጉል ባሕላዊ ሙዚቃ ባሞያ)
  47. አሕመድ ጃዋር (የአፋር ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)
  48. መልካሙ ተበጀ
  49. ተሾመ ምትኩ
  50. ማሕሙድ አሕመድ
  51. ማሪቱ ለገሠ
  52. አስቴር ዐወቀ
  53. አበበ መለሰ
  54. ነጻነት መለሰ
  55. እልፍነሽ ቀኖ
  56. ሸንተም ሹቢሳ
  57. ሙሉቀን መለሰ
  58. ኂሩት በቀለ
  59. ቴዎድሮስ ታደሰ
  60. መርዓዊ ሥጦት
  61. አዳነ አርጌቦ(የጋሞ ባሕላዊ ሙዚቃ ባለሞያ)

       ሠ- ልዩ ተሸላሚ

             ========

  1. ልመንህ ታደሰ

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top