በቀጣዩ ምርጫ ለመራጮች ትምህርት የሚሰጡ 41 ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ሰርተፊኬት እየወሰዱ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር በሁለት ዙር ዕውቅና ለተሰጣቸው ሲቪል ማኅበራት ሠርተፊኬትና ተያያዥ ሠነዶችን መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለሚያስተምሩ ሲቪል ማኅበራት ዕውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሠረት ማመልከቻ ያስገቡትን ሲቪል ማኅበራት በመገምገምና ማመሟላት ያለባቸውን ቀሪ ሠነዶች በመጠየቅ በጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የመጀመሪያን ዙር ለ24 ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱ ይታወቃል። ቦርዱ በተጠቀሰው ቀን የሁለተኛ ዙር ዕውቅና ሂደት እንደተጠናቀቀ የተጨማሪ ማኅበራትን ዕውቅና ይፋ እንደሚያደርግ በገልጸው መሠረት ሁለተኛ ዙር ዕውቅና የተሰጣቸውን ማኅበራት ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል።
- ሁሉን ዐቀፍ ራዕይ ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ-Inclusive Vision for Democratic Ethiopia
- ሆፕ ፎር ዴቨሎፕመንት-Hope for Development Association
- ምሥራቃዊ የዕድገት ፋና የበጎ አድራጎት ማኅበር-Eastern Development Initiative (EDI)
- ሴንተር ፎር ኮሚኒቲ ደቨሎፕመንት-Center for Community Development (CEFCOD)
- ሪሊፍ ኤንድ ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Relief and Sustainable Development Organization
- ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Resurrection and Life Development Organization
- ነርቸር ኤጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት-Nurture Education and Development
- አሊያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት-Alliance for Peace and Development
- አድቮኬትስ ኢትዮጵያ-Advocates Ethiopia
- ኢትዮጵያዊ ተነሳሽነት ለሰብዓዊ መብቶች-Ethiopian Initiative for Human Rights
- ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ኢጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን-Integrated Community Education and Development
- ኮሚዩኒቲ ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ኤይድ ኦርጋናይዜሽን-Community Sustainable Development Aid Organization
- የሰላምና ልማት ማዕከል-Peace and Development center
- የአርብቶ አደር ሴቶችና ልማት ድርጅት-Women and Pastoralist Youth Development Organization (WA-PYDO)
- የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር-Addis Ababa City Women Association
- አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን-Afro Ethiopia Integrated Development (AID)
- የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን-Ethiopian Youth Federation
- የኢትዮጵያ የሴቶች ፌዴሬሽን/Ethiopian Women’s federation
- የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማኅበራት ሕብረት-Consortium of Christian relief and Development Association
- የደቡብ ክልል መምህራን ማኅበር ጽ/ቤት-South region Teachers Association Officer
- ደሊጀንስ ፎር ሂዩማን ራይት ፕሮቴክሽን-Diligence for Human rights protection
- ጉሩሙ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን-Gurmuu Development Association
- ጣምራ ሶሻል ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Tamra for Social Development Organization
- ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማኅበር-Tilahunen Charity Association
- ጥረት ኮሚዩኒቲ ኢምፓወርመንት ፎር ቸንጅ አሶሴሽን-Tiret Community Empowerment for Change Association
- ፍሪ ሶሳይቲ ፎር ሰስቴኔብል ዴቬሎፕመንት-Free Society for Sustainable Development (FSfSD)
- ፕሮ – ዴቨለፕመንት ኔትዎርክ-Pro Development Network
- ፕሮግረስ ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Progress Integrated Community Development
- ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ዊሜን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን- Rift Valley Children and Women Development
- ሪዲም ዘ ጀኔሮሽን- Redeem the Generation
- ምዕራፍ ሁለገብ የከተማ ልማት ድርጅት- Miraf Hulegeb Yeketama Limat Dirgit
- ኦርጋናይዜሽን ፎር ገርልስ አደልትስ ኤንድ አድቮኬሲ- Organization for Girls, Adults and Advocacy
- ቪዥን ኢትዩጲያ ኮንግረስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት- Vision Ethiopia Congress for Democracy
- ሻሎም ሂዩማኒቴሪያን ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን- Shalom Humanitarian development Association
- ማዘር ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን- Mother and Children Development Organization
- ብራይት ቪዥን ፎር ኮሚዩኒቲ- Bright Vison for Community
- የኢትዮጲያ ወጣቶች ሰላም እና ብልፅግና ተልዕኮ- Ethiopia Youth Peace and Prosperous Mission
- ጎግአቦሮ ልማት ማኅበር- Gogaboro Development Association
- ኢኒሽየቲቭ አፍሪካ-Initiative Africa
- ሰፈር – ኢትዮጵያ-Safer – Ethiopia ናቸው፡፡(ምርጫ ቦርድ)