Connect with us

በቀጣዩ ምርጫ ለመራጮች ትምህርት የሚሰጡ 41 ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ሰርተፊኬት እየወሰዱ ነው

በቀጣዩ ምርጫ ለመራጮች ትምህርት የሚሰጡ 41 ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ሰርተፊኬት እየወሰዱ ነው
ምርጫ ቦርድ

ዜና

በቀጣዩ ምርጫ ለመራጮች ትምህርት የሚሰጡ 41 ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ሰርተፊኬት እየወሰዱ ነው

በቀጣዩ ምርጫ ለመራጮች ትምህርት የሚሰጡ 41 ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ሰርተፊኬት እየወሰዱ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር በሁለት ዙር ዕውቅና ለተሰጣቸው ሲቪል ማኅበራት ሠርተፊኬትና ተያያዥ ሠነዶችን መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለሚያስተምሩ ሲቪል ማኅበራት ዕውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሠረት ማመልከቻ ያስገቡትን ሲቪል ማኅበራት በመገምገምና ማመሟላት ያለባቸውን ቀሪ ሠነዶች በመጠየቅ በጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም.  የመጀመሪያን ዙር ለ24 ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ዕውቅና መስጠቱ ይታወቃል። ቦርዱ በተጠቀሰው ቀን የሁለተኛ ዙር ዕውቅና ሂደት እንደተጠናቀቀ የተጨማሪ ማኅበራትን ዕውቅና ይፋ እንደሚያደርግ በገልጸው መሠረት ሁለተኛ ዙር ዕውቅና የተሰጣቸውን ማኅበራት ዝርዝር እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል።

  1. ሁሉን ዐቀፍ ራዕይ ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ-Inclusive Vision for Democratic Ethiopia
  2. ሆፕ ፎር ዴቨሎፕመንት-Hope for Development Association
  3. ምሥራቃዊ የዕድገት ፋና የበጎ አድራጎት ማኅበር-Eastern Development Initiative (EDI)
  4. ሴንተር ፎር ኮሚኒቲ ደቨሎፕመንት-Center for Community Development (CEFCOD)
  5. ሪሊፍ ኤንድ ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Relief and Sustainable Development Organization
  6. ሪሰረክሽን ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Resurrection and Life Development Organization
  7. ነርቸር ኤጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት-Nurture Education and Development
  8. አሊያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ዴቨሎፕመንት-Alliance for Peace and Development
  9. አድቮኬትስ ኢትዮጵያ-Advocates Ethiopia
  10. ኢትዮጵያዊ ተነሳሽነት ለሰብዓዊ መብቶች-Ethiopian Initiative for Human Rights
  11. ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ኢጁኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን-Integrated Community Education and Development
  12. ኮሚዩኒቲ ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ኤይድ ኦርጋናይዜሽን-Community Sustainable Development Aid Organization
  13. የሰላምና ልማት ማዕከል-Peace and Development center
  14. የአርብቶ አደር ሴቶችና ልማት ድርጅት-Women and Pastoralist Youth Development Organization (WA-PYDO)
  15. የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር-Addis Ababa City Women Association
  16. አፍሮ ኢትዮጵያ ኢንቴግሬትድ ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን-Afro Ethiopia Integrated Development (AID)
  17. የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን-Ethiopian Youth Federation
  18. የኢትዮጵያ የሴቶች ፌዴሬሽን/Ethiopian Women’s federation
  19. የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማኅበራት ሕብረት-Consortium of Christian relief and Development Association
  20. የደቡብ ክልል መምህራን ማኅበር ጽ/ቤት-South region Teachers Association Officer
  21. ደሊጀንስ ፎር ሂዩማን ራይት ፕሮቴክሽን-Diligence for Human rights protection
  22. ጉሩሙ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን-Gurmuu Development Association
  23. ጣምራ ሶሻል ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Tamra for Social Development Organization
  24. ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማኅበር-Tilahunen Charity Association
  25. ጥረት ኮሚዩኒቲ ኢምፓወርመንት ፎር ቸንጅ አሶሴሽን-Tiret Community Empowerment for Change Association
  26. ፍሪ ሶሳይቲ ፎር ሰስቴኔብል ዴቬሎፕመንት-Free Society for Sustainable Development (FSfSD)
  27. ፕሮ – ዴቨለፕመንት ኔትዎርክ-Pro Development Network
  28. ፕሮግረስ ኢንተግሬትድ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን-Progress Integrated Community Development
  29. ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ዊሜን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን- Rift Valley Children and Women Development
  30. ሪዲም ዘ ጀኔሮሽን- Redeem the Generation
  31. ምዕራፍ ሁለገብ የከተማ ልማት ድርጅት- Miraf Hulegeb Yeketama Limat Dirgit
  32. ኦርጋናይዜሽን ፎር ገርልስ አደልትስ ኤንድ አድቮኬሲ- Organization for Girls, Adults and Advocacy
  33. ቪዥን ኢትዩጲያ ኮንግረስ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት- Vision Ethiopia Congress for Democracy
  34. ሻሎም ሂዩማኒቴሪያን ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን- Shalom Humanitarian development Association
  35. ማዘር ኤንድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን- Mother and Children Development Organization
  36. ብራይት ቪዥን ፎር ኮሚዩኒቲ- Bright Vison for Community
  37. የኢትዮጲያ ወጣቶች ሰላም እና ብልፅግና ተልዕኮ- Ethiopia Youth Peace and Prosperous Mission
  38. ጎግአቦሮ ልማት ማኅበር- Gogaboro Development Association
  39. ኢኒሽየቲቭ አፍሪካ-Initiative Africa
  40. ሰፈር – ኢትዮጵያ-Safer – Ethiopia ናቸው፡፡(ምርጫ ቦርድ)

 

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top