Connect with us

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በእንጨት መልቀም ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች የሰራውን ሱቆች አስረከበ

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በእንጨት መልቀቅ ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች የሰራውን ሱቆች አስረከበ
Photo: Sisay guzay 

ማህበራዊ

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በእንጨት መልቀም ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች የሰራውን ሱቆች አስረከበ

ቢ.ጂ.አይ ኢትዮጵያ በእንጨት መልቀም ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች የሰራውን ሱቆች አስረከበ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ አዲሱን ከአልኮል ነፃ የሆነውን የማልት ምርቱን ለገበያ መዋል እንዲሁም በእንጦጦ ፓርክ ያስገነባቸውን የስንቅ ሱቆች ለተጠቃሚዎቻቸው ማስረከቡን አስመልክቶ በትላንትናው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

BGI Ethiopia (ቢ.ጂ.አይ.ኢትዮጵያ) የካራሜል ማልትን ከቫኒላ እና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያጣመረ፣በከፍተኛ የጥራት ደረጃ ዘመኑ በደረሰበት የቴክኖሎጂ ትሩፋት የተዘጋጀ፣ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ መዓድናት እና ቫይታሚኖች የተካተቱበትንና ሙሉበሙሉ ከአልኮል ነጻ የሆነውን አዲሱን የማልት ምርቱን – ስንቅ ማልት ለገበያ መዋል አስመልክቶ ጥቅምት 12 ቀን 2013ዓ.ም. ከቀኑ 9 ሰዓትላይ በእንጦጦ ፓርክ  ጋዜጠኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በታደሙበት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ 

በዝግጅቱ ላይ ቢ.ጂ.አይ. ኢትዮጵያ በስንቅ ማልት ስም የተሰየሙትን እና በእንጦጦ ፓርክ ውስጥ የተገነቡትን ሱቆች በአካባቢው እንጨት በመልቀም ይተዳደሩ ለነበሩ ሴቶች እና እናቶች እንዲገለገሉበት ቁልፍ የማስረከብ ሥነሥርዓትን አከናወኗል።

(SEN’Q Malt)

Via Sisay guzay 

 

Click to comment

More in ማህበራዊ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top