Connect with us

“…የምናገለግለውን ሕዝብ ፈታ ፣ ዘና ለማድረግ እንጂ ለማወክና ለማስጨነቅ …

"...የምናገለግለውን ሕዝብ ፈታ ፣ ዘና ለማድረግ እንጂ ለማወክና ለማስጨነቅ መሆን የለበትም" የጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ መልዕክት
Photo: Social Media

ማህበራዊ

“…የምናገለግለውን ሕዝብ ፈታ ፣ ዘና ለማድረግ እንጂ ለማወክና ለማስጨነቅ …

“…የምናገለግለውን ሕዝብ ፈታ ፣ ዘና ለማድረግ እንጂ ለማወክና ለማስጨነቅ መሆን የለበትም”

የጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ መልዕክት

“ሸሚዛችን የደረት ተካፋች ከሥር እስከ ኮሌታ የተደረደሩት አዝራሮች በቅርጽ ብዙ ልዩነት ላይኖራቸው ይችላል ፡፡ ያረፉበት ቦታ ግን ደረጃና አገልግሎታቸውን ይበይናል፡፡

በአንገት ኮሌታ ጫፍ የተተከሉ አዝራሮች የሸሚዙን ተከፋች ማያያዣ ቁልፍ ከመሆናቸው በተጨማሪ የሸሚዙ መጠን የሚገለጥበት መለኪያ ናቸው ፡፡ በልክና በመጠን መገኘት ውበትም ምቾትም ነው ፡፡

በሰፊ የኮሌታ ጫፍ የተተከሉት አዝራሮች ደግሞ ባያስጨንቁም ውበት የላቸውም ፡፡ ሲጠብቁ ግን ባለቤቱን ያስጨንቃሉ ፡፡ ቦታችን የሰጠንን ደረጃና የፈጠረልንን አጋጣሚ መጠቀም ያለብን የምናገለግለውን ሕዝብ ፈታ ፣ ዘና ለማድረግ እንጂ ለማወክና ለማስጨነቅ መሆን የለበትም ፡፡

ደረጃችን ምቾትና ውበት ማዋሐጃ ቅመም ፣ ዕድገትና ብልጽግና ማረጋገጫ ዐቅም እንጂ የመደነቃቀፊያና የመውደቂያ ደንቃራ ሊሆን አይገባም ፡፡

ዋርካውን አስቀድሞ ካልጣሉ ወይም ብልሃት ፈጥሮ ካልተንጠለጠሉ በቀር በቅርንጫፎቹ ላይ እንደልቡ የሚፈነጭ ማንም የትም የለም፡፡”

Click to comment

More in ማህበራዊ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top