Connect with us

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ መልዕክት

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ መልዕክት

ባህልና ታሪክ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ መልዕክት

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍፁም አረጋ መልዕክት

ውድ ወገኖቻችን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ::

በአሜሪካን አገር የሚገኘው ወገናችን ተቸግሮም ጭምር ወገኑን ለመርዳት ያለውን ሩህሩህነት በማቃለል የህዝብን ክብር በሚያሳንስ መልኩ በ’GoFundMe’ እና በሶሻል ሚዲያ የሚለምኑ ግለሰቦች መኖራቸውን ተመልክተናል:: ይህም በጣም ያሳዝናል::

አንዳንዶቹም በህዝባችን ስም የሰበሰቡትን ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ወይም በክፊል ለተለመነበት ህዝብ ሊያደርሱ ስለመቻላቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም::

ስለሆነም ለጋሹ ወገናችን በኢትዮጵያ ህዝብ ስም የሚደረጉ ልመናዎች ከእርዳታው በላይ የሆነውን የህዝቡን ክብር የሚጠብቅ ስለመሆኑን እና አሰራሩም ለህዝቡ ለማድረስ ግልጸኝነት ያለው መሆኑን እያረጋገጠ እንዲለግስ እናሳስባለን::
***
One of the qualities that makes Ethiopians unique is our tradition of generosity and hospitality. We come together as one whenever we face a natural or man-made emergency situation.

We have recently noticed various fundraising efforts on GoFundMe and social media asking donation for a variety of causes in the name of the #Ethiopia people.

We hear concerns about the accountability of these funds and are asked questions about their used for their intended purposes.

Some have complained that these fundraising efforts inaccurately describe the social and economic conditions in Ethiopia and reflect badly on our national image and reputation.

We urge donors to such fundraising efforts to exercise caution and good judgment in making their donations.

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top