Connect with us

ኤምባሲው ኬንያ ውስጥ ታስረው የነበሩ 19 ዜጎችን ወደ አገራቸው መለሰ

ኤምባሲው ኬንያ ውስጥ ታስረው የነበሩ 19 ዜጎችን ወደ አገራቸው መለሰ
Photo Facebook

ህግና ስርዓት

ኤምባሲው ኬንያ ውስጥ ታስረው የነበሩ 19 ዜጎችን ወደ አገራቸው መለሰ

በኬንያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ኬንያ ውስጥ ታስረው የነበሩ 19 ዜጎችን ከአገሪቱ የኢሚግሬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባብር ዛሬ ሞያሌ ማድረሱን አስታውቋል።

ከ16-25 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ዜጎቹ የተያዙት ኬንያን አቋርጠው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ ሲሞክሩ ያለጉዞ ሰነድ በመገኘታቸው ነው።

በኢትዮጵያ መንግስትና በዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (IOM) ጤንነታቸውን ጠብቆ ለቤተሰባቸው ለማብቃት በለይቶ ማቆያ ገብተዋል።

ቀደም ሲልም በተመሳሳይ ለይቶ ማቆያ የነበሩ 64 ዜጎች ጤናቸው ተረጋግጦ ወደ ቤተሰቦቻቸው መሸኘታቸውን ከኤምባሲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top