Connect with us

ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት(WHO) ምክረ ሀሳብ

ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት(WHO) ምክረ ሀሳብ
Photo: Social media

ነፃ ሃሳብ

ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት(WHO) ምክረ ሀሳብ

ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የዓለም ጤና ድርጅት(WHO) ምክረ ሀሳብ

1. ለጤንነት ጠቃሚ የሆነ የአመጋገብ ስርዓት ይከተሉ (በተለይም የአትክልት ተዋፆዎችን)

2.የአልኮል አጠቃቀም ይቀነስ(ከተቻለም ይቁም)፤ ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸዉን ምግብና መጠጦች መቀነስ(ከፍተኛ የስኳር መጠን በሽታ የመከላከል ሀቅምን ያዳክማል)

3. በፍፁም አያጭሱ። ማጨስዎን የሚቀጥሉ ከሆነ ምናልባት በቫይረሱ ቢጠቁ ለከፍተኛ ህመም ሊጋለጡ ይችላሉ።

4.በየቀኑ እንቅስቃሴ ያድርጉ። ወጣቶች 30 ደቂቃ ልጆች 1ሰዓት እንቅስቃሴ በየቀኑ ያድርጉ። አንድ ቦታ ረጅም ሰዓት አይጠቀሙ፤ በየ30 ደቂቃዉ ካሉበት ተነስተዉ የ3 ደቂቃ እንቅስቃሴ ያድርጉ።

5. የአዕምሮ ጤንነትዎን ይጠብቁ። እንዲህ አይነት አጋጣሚ ለፍራቻና ለጭንቀት ሊያጋልጥ ይችላል። ይህን ለመቅረፍ ሙዚቃ ያዳምጡ፣ መፅሀፍ ያንብቡ፣ በስልክና በኢንተርኔት ዘመድ፣ ጓደኛ፣ ወዳጅዎን ይጠይቁ።

⇢ ይህ ወቅት ብዙ ነገር እያሳጣን ይገኛል። ነገር ግን እንደ ሰው የተለየ እድል እየሰጠን ይገኛል። አንድ እንድንሆን፣ በጋራ እንድንታገልና በጋራ እንድናድግ።
⇢ ምክረ ሀሳቡን ተግባራዊ እናድርግ።

(የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት)

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top