Connect with us

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ካብኔያቸውን ሊበውዙ ነው

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ካብኔያቸውን ሊበውዙ ነው
Photo: Facebook

ፓለቲካ

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ካብኔያቸውን ሊበውዙ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ አቅራቢነት የሚቀርቡትን የሚኒስትሮችን ሹመት በነገው ዕለት መርምሮ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።

በስብሰባው ላይ የተለያዩ አጀንዳዎችን ተመልክቶ ውሳኔ እንደሚያሳልፍም ነው የሚጠበቀው።

በዚህ መሰረት የሚኒስትሮችን ሹመት፣ የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሹመት እንዲሁም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የቦርድ አመራር አባላት ሹመትን መርምሮ እንደሚያፀድቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።(ፋና)

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top