Connect with us

ቅዱስ ሲኖዶስ ከምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ጋር ሊነጋገር ነው

ቅዱስ ሲኖዶስ ከምክትል ከንቲባ ታከ ኡማ ጋር ሊነጋገር ነው
Photo: Facebook

ባህልና ታሪክ

ቅዱስ ሲኖዶስ ከምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ጋር ሊነጋገር ነው

ቅዱስ ሲኖዶሱ አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባውን እያካሔደ ነው

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4/24 ቀበሌ/፣ በኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ላይ በተፈጸመው የግፍ ግድያ እና በቀጠለው የጸጥታ ኀይሎች ማሸማቀቅ: ቅዱስ ሲኖዶስ መንግሥትን ተቸ፤ ገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ፤ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማን ነገ ከቀትር በኋላ ያነጋግራል፤ መሥዋዕት በተከፈለበት እና አካል በጎደለበት ቦታ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራበት ይጠይቃል

• የታሰሩት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ፣ ካህናት እና ምእመናን እንዲፈቱ፤ ነዋሪ ምእመናን በጸጥታ ኀይሎች የሚደረግባቸው ማሸማቀቅም በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ፤

• በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4/ቀበሌ 24/ በሚገኘውና ለቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ሲጠየቅ በቆየው ቦታ፣ ስለተፈጸመው የግፍ ግድያ እና አሁንም ቀጥሎ ስለሚገኘው የጸጥታ ኀይሎች ማሸማቀቅ፣ ከአካባቢው የተወከሉ 15 ምእመናን ለምልአተ ጉባኤው ማብራሪያ ሰጥተዋል፤(ሐራ ተዋህዶ)

Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top