Connect with us

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል
Photo: Facebook

ዜና

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል

ለሁለት ቀናት ”የመሳሪያ ድምጽ የማይሰማባትን አህጉር እንመስርት” በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ የሚገኘው 33ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጠናቀቃል።

በዚህ የ33ኛው የመሪዎች ጉባኤ 32 የህብረቱ አባል አገራት ፕሬዝዳንቶች፣ 3 ምክትል ፕሬዝደንቶች፣ 7 ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ ሌሎች በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የተመራ ልኡክ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

የህብረቱ አባል ያልሆኑ 3 ጠቅላይ ሚኒስትሮችም መሳተፋቸው ተገልጿል።

ከተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን በተጨማሪ የህብረቱ አባል አገራት 18 ቀዳማዊ እመቤቶች ከህብረቱ ጉባኤ ጎን ለጎን በሚደረጉ የተለያዩ ስብሰባዎች ተሳትፈዋል፡፡

ጉባኤው ዛሬ ከሰዓት በኋላ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል።(ኢቲቪ)

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top