Connect with us

በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና መድረክ ተካሄደ

የጥምቀት ክብረ በዓል በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና መድረክ ተካሄደ

ባህልና ታሪክ

በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና መድረክ ተካሄደ

የጥምቀት ክብረ በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰስ የአለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡን ምክንያት በማድረግ በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀው መድረክ ትናንት ተካህዷል፡፡

በመድረኩ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖት መሪዎች ፣ የፌደራልና ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የእምነቱ ተከታዮች ተካፋይ ሆነዋል፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) የጥምቀት በዓል አከባበርን ከመስቀል በዓል ፣ ከገዳ ስርዓት እና የፍቼ ጨምበላላ ክብረ በዓላት ቀጥሎ አራተኛው የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ መወሰኑ የሚታወስ ነው፡፡

ምንጭ ከንቲባ ጽ/ቤት

Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top