Connect with us

የመንግሥት ተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ሊሻሻል ነው

የመንግሥት ተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ሊሻሻል ነው
Photo: Facebook

ህግና ስርዓት

የመንግሥት ተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ሊሻሻል ነው

የመንግሥት ተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ሊሻሻል ነው

ዋና ዳይሬክተሮችና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከአንድ በላይ ተሽከርካሪ እንዳይጠቀሙ ይከለክላል

በ2009 ዓ.ም የወጣው የተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ለአንድ ወገን ያደላ ፤ ወጪ ከመቆጠብ ይልቅ አባካኝነቱ የጎላ በመሆኑ መመሪያውን ለመቀየር ጥናት እየተካሄደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ዋና ዳይሬክተሮችና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከአንድ በላይ ተሽከርካሪ እንዳይጠቀሙ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መታዘዙ ተጠቆመ፡፡

የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሃጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤የቀድሞው መመሪያ ወጪ ቁጠባ በሚል ‹‹ቪ8››ን የመሳሰሉ መኪኖች እንዳይገዙ፤ የተገዙትም በከተማ ውስጥ ሳይሆን ከከተማ ውጪ ብቻ ለመስክ ሥራ እንዲያገለግሉ የሚያስገድድ፣ የመንግስት መኪናዎች ግዢ ከውጭ አገር ሳይሆን ከአገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ እንዲገዛ የሚያዝ ሲሆን፤ መመሪያው ተግባር ላይ ሲውል ለአፈፃፀም አዳጋችና ለአንድ ወገን ያደላ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

(ምንጭ:- ኢት/ ኘሬስ ድርጅት)

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top