Connect with us

የከባድ መኪና ሾፌሮች መገደል

የከባድ መኪና ሾፌሮች መገደል
Photo: Facebook

ህግና ስርዓት

የከባድ መኪና ሾፌሮች መገደል

አሽከርካሪዎች በየጊዜዉ ይደርስብናል ያሉት ግድያ፣ ድብደባና እግታን መንግስት እንዲከላከልላቸዉ አቤት አሉ። አዲስ አበባ ወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን ሽቀጦችን የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች እንደሚሉት በቅርቡ ብቻ አራት ባልደረቦቻቸዉ በታጣቂዎች ተገድለዉባቸዋል።

የኢትዮጵያ ድንበር አቋራጭ አሽከርካሪዎች በየጊዜዉ ይደርስብናል ያሉት ግድያ፣ ድብደባና እግታን መንግስት እንዲከላከልላቸዉ አቤት አሉ።

አዲስ አበባ ወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን ሽቀጦችን የሚያመላልሱ ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች እንደሚሉት በቅርቡ ብቻ አራት ባልደረቦቻቸዉ በታጣቂዎች ተገድለዉባቸዋል። ሌሎች ቁጥራቸዉ በዉል ያልተነገረ ሾፌሮች ደግሞ ታግተዋል፣ ተደብድበዋል፣ ተዘርፈዋልም። የኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ ሾፌሮች መገደላቸዉንና ሌላ ጥቃት እንደደረሰባቸዉም እንደሚያዉቅ አስታዉቋል። DW

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top