Connect with us

የተዋሀደው ፓርቲ ህገ ደንብ ፀድቆ ወደምክር ቤት ተመራ

የተዋሀደው ፓርቲ ህገ ደንብ ፀድቆ ወደምክር ቤት ተመራ
Photo: Facebook

ዜና

የተዋሀደው ፓርቲ ህገ ደንብ ፀድቆ ወደምክር ቤት ተመራ

የኢህአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ በተዋሐደዉ ፓርቲ ሕገ ደንብ ላይ በመወያየት አፅድቆ ወደ ህአዴግ ኢምክር ቤት እንዲመራ መወሰኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።

ማዕከላዊ ኮሚቴው በሦስቱ ቀናት ስብሰባው ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮችን ማፅደቁን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመሪያው በጥልቅ ተወያይቶ ያጸደቀው የፓርቲውን ውሕደት፤ አሳታፊነትና አካታችነት ነው ብለዋል።

ሁለተኛው ሁሉንም ማኅበረሰብ ወደፊት የሚያራምደውን የፓርቲዉን ፕሮግራም ሲሆን ሦስተኛው ሕገ ደንቡን ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

የሦስቱም ቀናት ውይይት ግልጽና ደሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ የተካሄደ ሲሆን ውይይቱ ይበልጥ አመራሮቹን ያቀራረበ ሆኖ በመጠናቀቁ ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸውም በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top