Connect with us

የአባይ ግድብን ለማደናቀፍ ግብጽ ከዩጋንዳ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየሠራች ነው

የአባይ ግድብን ለማደናቀፍ ግብጽ ከዩጋንዳ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየሠራች ነው

ማህበራዊ

የአባይ ግድብን ለማደናቀፍ ግብጽ ከዩጋንዳ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየሠራች ነው

የአባይ ግድብን ለማደናቀፍ ግብጽ ከዩጋንዳ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር እየሠራች ነው

– የዩጋንዳ የቀድሞ የደህንነት ባልደረባ

የደቡብ ሱዳን የዩጋንዳ እና የግብጽ መሪዎች የአባይ ግድብን ለመደናቀፍ ሌት ተቀን በቅንጅት እየሰሩ መሆኑን አንድ ዩጋንዳ የቀድሞ የደህንነት ሠራተኛ በብዕር ስም በጻፈው ባለሶስት ገጽ ዶክመንት አጋለጠ፡፡

የደቡብ ሱዳን የዜና አገልግሎት እንደዘገበው ዶክመንቱን ይፋ ያደረገው ግለሰብ በካምፓላ የውጭ ደህንነት ድርጅት የቀድሞ ባልደረባ ነበር፡፡ ሶስቱ ሀገራት በዲፕሎማቲክ እና በሚሊቴሪ በኢትዮጽ ላይ ጫና ለማሳረፍ እያሴሩ መሆኑን አጋልጧል፡፡

የተጠቀሱት ሀገራት በትብብር ፍላጎቶቻቸውን ለማሳካት ሰፊ ዘመቻ መክፈታቸዉንም ጠቁሟል፡፡

ጸሐፊው ሀገሩ ኡጋንዳ በኢትዮጽያ ሉዐላዊነትን ለመጋፋት ከግብጽ ጋር ማበርዋን አውግዞ ድርጊቱ የአንድን ሀገር ሉላዊነት መጋፋት ነው ሰል አውግዟል፡፡ ጸሐፊው አያይዞም ሶስቱ ሀገራት ጣታቸውን በኢትዮዽያ ላይ ቀስረዋል ብሏል፡፡

ሩዋንዳ የግብዕ ቀዳሚ አጋራ ሆና እየሰራች ያለችበት ሁኔታ ይታያል፡፡

ከአንድ ሉአላዊት ሀገር ጎን መቆም ችግር ባይኖረዉም ሌላ ሀገርን በሚጎዳ ተግባር ላይ ህብረት መፍጠር ግን ተገቢ አይደለም ሲልም ተችቷል፡፡

 

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ማህበራዊ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top