Connect with us

አለም አቀፍ የጤና መረጃ ልውውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አለም አቀፍ የጤና መረጃ ልውውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
Photo: Facebook

ጤና

አለም አቀፍ የጤና መረጃ ልውውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

19ኛው አለም አቀፍ የጤና መረጃ ልውውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ጉባኤው በጤናው ዘርፍ ከተያዙ አራቱ የጤናው አርፍ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች አንዱ በሆነው የመረጃ አብዮት ዙሪያ የሚካሄድ መሆኑን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ጉባኤው በሀገራችን በስራ ላይ ያሉ የተለያዩ መተግበሪያዎች እንዲናበቡ ለማድረግ፣ የልምድ ልውውጥ ለማረግና በቴክኒክ ለመደጋገፍ የሚያስችል መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኢዮብ ከበደ ተናግረዋል።

በተጨማሪም በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት የጤና አገልግሎት መረጃዎች በተገቢው መልኩ መሰብሰብና ማጠናቀር አስፈላጊ መሆኑን ገልፀዋል።

ምንጭ: –   ኤፍ.ቢ.ሲ

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top