Connect with us

ፖፕ ፍራንሲስ በሰሞኑግጭት ህይወታቸዉ ያለፉ ኢትዮጵያንን በፀሎት ማሰባቸዉ ተሰማ

ፖፕ ፍራንሲስ በሰሞኑግጭት ህይወታቸዉ ያለፉ በኢትዮጵያንን በፀሎት ማሰባቸዉ ተሰማ

ህግና ስርዓት

ፖፕ ፍራንሲስ በሰሞኑግጭት ህይወታቸዉ ያለፉ ኢትዮጵያንን በፀሎት ማሰባቸዉ ተሰማ

የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በሰሞኑ ግጭት በኢትዮጵያ ህይወታቸዉ ያለፉ ሰዎችን በፀሎት ማሰባቸዉ ተሰማ

የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ ተከስቶ በነበረዉ ግጭት ለተገደሉ ሰዎች ፀሎት ማድረሳቸዉን ክሩክስ የተሰኝ የዜና ምንጭ ዘግቧ፡፡

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ዉስጥ ተከስቶ በነበረዉ ግጭት ምክኒያት 86 ዜጎች መሞታቸዉንና ከነዚህም ዉጥ 40ዎቹ የክርስትና እምነት ተከታይ መሆናቸዉን ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በቴሌቪዥን ባስተላለፉት መልዕክት ገልፀዉ ነበር፡፡

ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ እሁድ ዕለት ቅዱስ ጴጥሮስ ተብሎ በሚጠራዉ አደባባይ በመገኘት ከመደበኛ መረሃ ግብር አስከትለዉ በኢትዮጲያ ለተገደሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲን ምዕመናንና ሌሎችም ጥቃት ለደረሰባቸዉ ሰዎች ፀሎት ማድረሳቸዉን ነዉ የተነገረዉ፡፡

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ “ለቤተ ክርስቲያኗና ለፓትርያርኩ ለወንድሜ አቡና ማቲያስ የተሰማኝን ሀዘን እገልጻለሁ” ብለዋል።

“በዚህ ምድር ውስጥ በጸፈፀመዉ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሁሉ እንድትፀዩ እጠይቃለሁ,” በማለት ምእመናኑ ፀሎት እንዲያደርሱላቸዉ ጠይቀዋል ሲል ዘገባዉ አስነብቧል፡፡

ምንጭ፡ ክሩክስ

Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top