Connect with us

ከጠ/ሚኒስትር ዐበይ አሕመድ አንደበት

ከጠ/ሚኒስትር ዐበይ አሕመድ አንደበት
Photo: Facebook

ፓለቲካ

ከጠ/ሚኒስትር ዐበይ አሕመድ አንደበት

“ወጣቶችን ማስጨረስ ይብቃ!!

ትላንትም ዛሬም ወደ ፊትም በውጊያ ኢትዮጵያ ውስጥ ማሸፍ የሚፈልጉ አካላት ተመሳሳይ ናቸው፡፡ ሌሎችን ማስጨረስ እንጂ እራሳቸው መሞት አይፈልጉም፡፡ እነዚህ እራሳቸው መሞት ማይፈልጉ ሀይሎች ወጣቶቻችንን እንዲያስጨርሱ ሊንፈቅድላቸው አይገባም፡፡” – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ኢህአዴግ ቢኖርም ባይኖርም ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ ኢህአዴግ ተዋሃደም ፈረሰም ኢትዮጵያ ትኖራለች። ኢህአዴግም ሆነ የትኛውም ፓርቲ ከመመስረቱ በፊት ኢትዮጵያ ነበረች፤ እኔ ከሌለሁ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ማለት ቅዠት ነው

– ትላንትም ዛሬም ወደ ፊትም በውጊያ ኢትዮጵያ ውስጥ ማሸፍ የሚፈልጉ አካላት ተመሳሳይ ናቸው፡፡ ሌሎችን ማስጨረስ እንጂ እራሳቸው መሞት አይፈልጉም፡፡ እነዚህ እራሳቸው መሞት ማይፈልጉ ሀይሎች ወጣቶቻችንን እንዲያስጨርሱ ሊንፈቅድላቸው አይገባም፡፡”

– ሁሉ ነገር በግጭት ነው የሚፈታው ብለው የሚያምኑ አሉ፤ ወጣቱ እነዚህን ሰዎች በቃችሁ ሊላቸው ይገባል፤ ጡረታ ሊወጡም ይገባል፤

– ሁሉም ቦታ ላይ ግጭት የሚፈጥሩት አንድ አይነት ሰዎች ናቸው፤

– እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ የትግራይን ክልል የሚመሩ ጥቂት ግለሰቦች የትግራይን ህዝብ የልማት ችግር ለመፍታት የሚፈልጉ ናቸው፤ በመሀል ያሉ ናቸው ችግር የሚፈጥሩት እነዚህን መለየት ያስፈልጋል፤

– የአማራና የትግራይ ህዝብ ለዘላለም መለየት አይቻልም፤ በስሜት ሊጋጩ ይችላሉ፤

– አሁን ባለው የፖለቲካ ትኩሳት ድህነትን ሳናሸንፍ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሳይኖረን ከላሽ አይጠቅመንም፤

– ለቅማንትም ለአመራም የሚበጀው ቆም ብሎ መወያየት ነው፤

– ከአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ በበላይ ለቅማንት ሀዝብ የሚቀርብ አንድም አካል የለም፤

– መንገድ መዝጋት፣ አዳራሽ ገብቶ መረበሽ ተትከክል አይደለም፤ የብሸሽቅ ፖለቲካወጤት ነው፤

ዶክተር ዐብይ አህመድ በፓርላማ

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top