Connect with us

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ
Ethiopian Broadcasting Corporation

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመጀመሪያ ዙር ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል የወጣውን መርሃ ግብር የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።

  1. ጥቅምት 23 እና 24 ቀን 2013 ዓ.ም

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ

ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ

መቐለ ዩኒቨርስቲ

ራያ ዩኒቨርስቲ

ወሎ ዩኒቨርስቲ

መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ

ሠመራ ዩኒቨርስቲ

  1. ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓ.ም

አርሲ ዩኒቨርስቲ

ኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዩኒቨርስቲ

ሰላሌ ዩኒቨርስቲ

ደብረ ብረሃን ዩኒቨርስቲ

ዲላ ዩኒቨርስቲ

መዳወላቡ ዩኒቨርስቲ

አክሱም ዩኒቨርስቲ

አዲግራት ዩኒቨርስቲ

ወልዲያ ዩኒቨርስቲ

አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ

ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ

ጂንካ ዩኒቨርስቲ

አምቦ ዩኒቨርስቲ

  1. ጥቅምት 27 እና 28 ቀን 2013 ዓ.ም

ጅማ ዩኒቨርስቲ

ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ

ቦንጋ ዩኒቨርስቲ

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ

ኦዳቡልቱም ዩኒቨርስቲ

ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ

ደባርቅ ዩኒቨርስቲ

እንጂባራ ዩኒቨርስቲ

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ

ወራቤ ዩኒቨርስቲ

  1. ጥቅምት 29 እና 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ

መቱ ዩኒቨርስቲ

ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ

ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ

ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ

ወለጋ ዩኒቨርስቲ

ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ

አሶሳ ዩኒቨርስቲ

  1. ከጥቅምት 28 እስከ 30 ቀን 2013 ዓም

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

(ETV)

 

Click to comment

More in ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top