Connect with us

ጃክ ማ ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

ጃክ ማ ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ
Photo: Social media

ዜና

ጃክ ማ ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

ጃክ ማ ለዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና መከላከያ ጭንብሎችን እና የምርመራ ኪቶችን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ::

የአሊባባው መስራች እና ባለቤት ቢሊዬነሩ ጃክ ማ ለዓለም ጤና ድርጅት ተጨማሪ 100 ሚሊዮን የፊት መሸፈኛ ጭምብል፣ አንድ ሚሊዮን N95 የፊት መሸፈኛ ጭምብል እና አንድ ሚሊዮን የኮሮና መመርመሪያ ኪት እንደሚለግስ አስታውቋል።

ከ150 በላይ ለሚሆኑ አገራት እና ግዛቶች የተደረገውን ድጋፍ ተከትሎ የመጣው የአሁኑ ድጋፍ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል የሚደረግ እንደሚሆን ባለሀብቱ በትዊተር ገጻቸው አስታውቋል።

ቻይናዊው ባለፀጋ ከዚህ ቀደምም ለሁሉም የአፍሪካ አገራት የኮሮና መከላከያ መሳሪያዎች እና የምርመራ ኪት ማበርከታቸው ይታወሳል።

ምንጭ:- ቢቢሲ

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top