Connect with us

በአንበጣ ምክንያት 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ረሀብ ላይ ናቸው

በአንበጣ ምክንያት 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ረሀብ ላይ ናቸው
Njeri Mwangi/Reuters

ኢኮኖሚ

በአንበጣ ምክንያት 1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ረሀብ ላይ ናቸው

የተመድ የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰፊ የእርሻ መሬታቸው ላይ የነበረ ሰብል በአንበጣ ወድሟል።

በዚህ ምክንያትም እነዚህ ዜጎች የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ብሏል፡፡

ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እየሰራ ያለው ተመድ የበረሀ አንበጦቹ 200 ሺህ ሄክታር የበቆሎና የማሽላ እርሻ አውድመዋል ሲል ገልጧል ፡፡

ኬንያና ሶማሊያም በአንበጣ መንጋ በዚህ አመት ክፉኛ የተጎዱ ሀገራት ናቸው፡፡

በአይሮፕላን በመታገዝ ተባይ ማጥፊያ ሲረጩ የነበረ ሲሆን በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በረራ መከልከሉ ጥረቱን አሰናክሎታል ተብሏል፡፡

እንደ AP ዘገባ በኡጋንዳ ግን ተባይ ማጥፊያውን የጦር ሀይሉ እየረጨ ነው (ኢትዮ ኤፍኤም)

Click to comment

More in ኢኮኖሚ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top