Connect with us

እየተደዋወላችሁ ተጠያየቁ

"እየተደዋወላችሁ ተጠያየቁ"

ጤና

እየተደዋወላችሁ ተጠያየቁ

ጣሊያን ሮም የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለዜጎች ተከታዩን ጥብቅ ማሳሰቢያ አውጥቷል

በጣሊያን እና በአካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

ባለው መረጃ የኮረና ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለደረሰ እና አሳዛኝ ክስተቶች እየተፈጠሩ ስለሆነ በሚፈጠሩ ነገሮች መደናገጥ ሳይሆን መንግሥታት እና አለም አቀፍ ድርጅቶች የሚያወጧቸውን መረጃዎች እየተከታተላችሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ በጥብቅ እያሳሰብን፣ እርስ በርሳችሁ እየተደዋወላችሁ እንድትጠያየቁ እንዲሁም ከኤምባሲው ለምትፈልጉት ማናቸውም እገዛ ከዚህ በታች በተገለጹት ስልክ ቀጥሮች በማናቸውም ወቅት በመደወል እርዳታ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመደወያ ስልኮች

+396441616307

+393204432791

+392512181134

Continue Reading
Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top