Connect with us

ፍሬወይኒ የሲኤንኤንን “የአመቱ ጀግና” የክብር ሽልማት ተሸለመች

ፍሬወይኒ መብራህቱ የሲኤንኤንን “የአመቱ ጀግና” የክብር ሽልማት ተሸለመች
Photo: Facebook

ዜና

ፍሬወይኒ የሲኤንኤንን “የአመቱ ጀግና” የክብር ሽልማት ተሸለመች

የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቋና የ54 ዓመቷ ፍሬወይኒ መብራህቱ የሲኤንኤንን “የአመቱ ጀግና” የክብር ሽልማት የወር አበባ ንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ ለታዳጊ ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶችና ሴቶች በአገር ውስጥ አምርታ በማቅረቧ ተሸልማለች።

ፍሬወይኒ መብራህቱ የኢትዮጵያውያን ልጃገረዶችና ሴቶች ህይወት እንዲለወጥ ላበረከተችው አስተዋፅኦ የ100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆናለች፡፡

ፍሬወይኒ በውድድሩ ለውድድሩ በእጩነት ከተመረጡት ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ከገባች በኋላ ድምፅ እንዲሰጣትና እንድታሸንፍ በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች ጥሪ ሲተላለፍ መቆየቱ ይታወሳል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top