Connect with us

የህዳሴ ግድብ የስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ
Photo: EBC

ዜና

የህዳሴ ግድብ የስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የስራ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑና ግንባታው 68.5 በመቶ መድረሱ ተገልጿል፡፡

ህብረተሰቡ ለግድቡ የሚያደርገውን ድገፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

ብሔራዊ ምክር ቤቱ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡

በውይይት መድረኩ የህዝቡን ተሳትፎ በተመለከተ ወቅታዊውን የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት እና የግድቡ ማመንጫ ዩኒቶች ከ16 ወደ 13 በቀነሰበት ምክንያት ላይ ከ አስተባባሪ ም/ቤት አባላት ጥያቄ ተነስቶ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

በውይይቱ ም/ጠቅላይ ሚር አቶ ደመቀ መኮንን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ጨምሮ ሌሎች የምክር ቤቱ አባላት እየተሳተፋ ነው፡፡ EBC

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top