Connect with us

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ለዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ድጋፉን ሰጠ

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ለዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ድጋፉን ሰጠ
Photo: Social media

ዜና

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ለዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ድጋፉን ሰጠ

የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ለዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ድጋፉን ሰጠ

 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ለተመድ የኢንዱስትሪ ልማት (ዩኒዶ) ዋና ዳይሬክተርነት እንዲወዳደሩ እጩ አድርጎ ላቀረባቸው ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ድጋፉን ሰጥቷል፡፡

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የአፍሪካ ህብረት ለዩኒዶ ዋና ዳይሬክተርነት እንዲወዳደሩ እጩ አድርጎ ላቀረባቸው ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ድጋፍ መስጠቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ የአፍሪካ የፋይናንስ፣ ዕቅድና ኢኮኖሚ ልማት ጉባኤ አባል ሚኒስትሮች ባካሄዱት ስብሰባ ዶክተር አርከበ ዕቁባይን ለዩኒዶ እጩ ሆነው መቅረባቸውን ደግፈዋል።

ጉባኤው ዶክተር አርከበ በዘርፉ የልማት ፖሊሲዎች ላይ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦና በቴክኖሎጂ የታገዘ የሃሳብ አመንጪነትን አድንቆ ዘርፉን ቢመሩ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጡ አመልክቷል።

ዶክተር አርከበ በ34ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ ለዩኒዶ ዋና ዳይሬክተርነት እንዲወዳደሩ በእጩነት መመረጣቸው ይታወሳል።

 

 

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top