Connect with us

“ኢትዮጵያዊያን እኛን ከግብፅ ባርነት ለማላቀቅ ብዙ ቢደክሙም አልተሳካላቸውም።” –  ሱዳናዊ ፕሮፌሰር

"ኢትዮጵያዊያን እኛን ከግብፅ ባርነት ለማላቀቅ ብዙ ቢደክሙም አልተሳካላቸውም።" - ሱዳናዊ ፕሮፌሰር
ሱዳናዊ ፕሮፌሰር

ነፃ ሃሳብ

“ኢትዮጵያዊያን እኛን ከግብፅ ባርነት ለማላቀቅ ብዙ ቢደክሙም አልተሳካላቸውም።” –  ሱዳናዊ ፕሮፌሰር

“ኢትዮጵያዊያን እኛን ከግብፅ ባርነት ለማላቀቅ ብዙ ቢደክሙም አልተሳካላቸውም።” –  ሱዳናዊ ፕሮፌሰር

እንደ ኢትዮጵያዊያን ለኛ የደከመ የለም። እንደኢትዮጵያዊያን እኛ ንቁ ከተኛችሁበት ተነሱ ብሎ የጮኸ ህዝብ የለም። ግን  አልሰማናቸውም።

ግብፅ ከህዳሴው ግድብ ጋር ምንም ችግር የለባትም። ችግሯ የሱዳን ጥንካሬ የሱዳን ጥቅም ማግኘት የሱዳን ሌላ ወዳጅ አገር ማፍራት ነው። ግድቡም ይሁን ውሃው ለግብፅ ምንም አይነት ጉዳት የለውም።

ኢትዮጵያ የግብፅን ማንነት በደንብ ታውቃለች። አፍሪካ ውስጥ ግብፅንና ማንነቷን በትክክል የሚያውቅ አገር ያለችው ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ከ7 ጊዜ በላይ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አድርጋ፤ አንድም ቀን ድል አድርጋ አታውቅም።

ግብፆች አምርረው ስለኢትዮጵያ የሚጨነቁት ስለኢትዮጵያ መጥፎነት የሚናገሩት፣ በሀገራቸው ውስጥ የውጭ ጫና እንዲኖር አለምን ሲዞሩ የሚውሉት:: ከኢትዮጵያውያን ጋር በድንብ ስለሚተዋወቁ ነው።

ግብፅ ወደ ሱዳን አንድም ቀን አምባሳደር ልካ አታውቅም። የምትልካቸው ሰዎች ጠቅላላ የደህንነት ሀላፊዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች ለምን ሱዳን ላይ ብቻ ተሾሙ ለምን ሌላ አገር ላይ ተመሳሳይ የደህንነት ሰዎችን አልሾመችም.? ሱዳን ላይ ሁሌም የደህንነት ሰው አምባሳደር አድርጋ የምትሾመው የሱዳን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ነው። አጠቃላይ

በፊት አንድ አንድ አገርሞ ሆነን አሁንም ነፃ አገር ሆነን እየገዛችን ያለችው ግብፅ ናት።

በዘንድሮው አመት በየቀኑ የግብፅ ባለስልጣናት ሱዳን ሲመላለሱ ነበር። ይሄ ሁሉ ምልልስ ለምን ይመስላችኋል .? ሱዳን የግብፅን ፍላጎት ብቻ መሰረት ያደረገ ድርድር በህዳሴው ግድብ ላይ እንድትፈርም ነበር እሱንም ፈርመዋል። አሁን ሱዳን የያዘችው አቋም ሙሉ በሙሉ የሱዳን ህዝብ አቋም አይደለም የግብፅ አቋም ነው።

ግድቡ ከተጠናቀቀ ሱዳን ከፍተኛ የሆነ ኢንዱስትሪ ትተክላለች። አጠቃላይ በሱዳን ውስጥ ዘመናዊ የመስኖ እርሻ ይጀመራል::

በዚህ ፍጥነት ዘመናዊ የኢንደስትሪ ማቀነባበሪያ ፍብሪዎች ይገነባሉ፣ ሱዳን ራሷን ችላ መመገብ ፤ወደ ውጪ መላክ ትጀምራለች። እንደዚህ ከሆነች ደሞ ሱዳን አደገች በራሷ ቆመች ማለት ነው።

ሱዳን በራሷ ከቆመች ግብፅ እንዴት የሱዳንን ሀብት መዝረፍ የሱዳንን የውሃ ድርሻ መጠቀም ትችላለች? መልሱ አትችልም ነው። ይሄ እንዳይካ ነው ግብፆች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር አብረው የቆሙት። እንደኛኮ የሚያሳፍር የለም፤ የራሳችን አቋም የለን፣ እራሳችንን ሆነን መደራደር አንችልም ሁሌም በግብፅ ተነድተን የምንኖር ህዝቦች ነን።  ኢትዮጵያዊያን እኛን ከግብፅ ባርነት ለማላቀቅ ብዙ ቢደክሙም አልተሳካላቸውም። « ሱዳናዊ ፕሮፌሰር »

እንደኢትዮጵያዊያን ለኛ የደከመ የለም።

እንደኢትዮጵያዊያን እኛ ንቁ ከተኛችሁበት ተነሱ ብሎ የጮኸ ህዝብ የለም። ግን  አልሰማናቸውም። ግብፅ ከህዳሴው ግድብ ጋር ምንም ችግር የለባትም። ችግሯ የሱዳን ጥንካሬ የሱዳን ጥቅም ማግኘት የሱዳን ሌላ ወዳጅ አገር ማፍራት ነው። ግድቡም ይሁን ውሃው ለግብፅ ምንም አይነት ጉዳት የለውም። ኢትዮጵያ የግብፅን ማንነት በደንብ ታውቃለች። አፍሪካ ውስጥ ግብፅንና ማንነቷን በትክክል የሚያውቅ አገር ያለችው ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ከ7 ጊዜ በላይ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አድርጋ፤ አንድም ቀን ድል አድርጋ አታውቅም። ግብፆች አምርረው ስለኢትዮጵያ የሚጨነቁት ስለኢትዮጵያ መጥፎነት የሚናገሩት፣ በሀገራቸው ውስጥ የውጭ ጫና እንዲኖር አለምን ሲዞሩ የሚውሉት

ከኢትዮጵያውያን ጋር በድንብ ስለሚተዋወቁ ነው።

ግብፅ ወደ ሱዳን አንድም ቀን አምባሳደር ልካ አታውቅም። የምትልካቸው ሰዎች ጠቅላላ የደህንነት ሀላፊዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች ለምን ሱዳን ላይ ብቻ ተሾሙ ለምን ሌላ አገር ላይ ተመሳሳይ የደህንነት ሰዎችን አልሾመችም.? ሱዳን ላይ ሁሌም የደህንነት ሰው አምባሳደር አድርጋ የምትሾመው የሱዳን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ነው። አጠቃላይ

በፊት አንድ አንድ አገርሞ ሆነን አሁንም ነፃ አገር ሆነን እየገዛችን ያለችው ግብፅ ናት።

በዘንድሮው አመት በየቀኑ የግብፅ ባለስልጣናት ሱዳን ሲመላለሱ ነበር። ይሄ ሁሉ ምልልስ ለምን ይመስላችኋል .? ሱዳን የግብፅን ፍላጎት ብቻ መሰረት ያደረገ ድርድር በህዳሴው ግድብ ላይ እንድትፈርም ነበር እሱንም ፈርመዋል። አሁን ሱዳን የያዘችው አቋም ሙሉ በሙሉ የሱዳን ህዝብ አቋም አይደለም የግብፅ አቋም ነው።

ግድቡ ከተጠናቀቀ ሱዳን ከፍተኛ የሆነ ኢንዱስትሪ ትተክላለች። አጠቃላይ በሱዳን ውስጥ ዘመናዊ የመስኖ እርሻ ይጀመራል

በዚህ ፍጥነት ዘመናዊ የኢንደስትሪ ማቀነባበሪያ ፍብሪዎች ይገነባሉ፣ ሱዳን ራሷን ችላ መመገብ ፤ወደ ውጪ መላክ ትጀምራለች። እንደዚህ ከሆነች ደሞ ሱዳን አደገች በራሷ ቆመች ማለት ነው። ሱዳን በራሷ ከቆመች ግብፅ እንዴት የሱዳንን ሀብት መዝረፍ የሱዳንን የውሃ ድርሻ መጠቀም ትችላለች . ? መልሱ አትችልም ነው። ይሄ እንዳይካ ነው ግብፆች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር አብረው የቆሙት። እንደኛኮ የሚያሳፍር የለም፤ የራሳችን አቋም የለን ፣ እራሳችንን ሆነን መደራደር አንችልም ሁሌም በግብፅ ተነድተን የምንኖር ህዝቦች ነን።

#ሱሌማን_አብደላ

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top