Connect with us

በአዲስአበባ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

በአዲስአበባ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ
Fana

ዜና

በአዲስአበባ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

በአዲስአበባ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ
በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡
ቢሮው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ባካሄደው የኢንፔክሽን ስራ ነው 14 በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን ያገደው፡፡
በዚህ መሠረት ፦
1.ስብሀቱና ልጆቹ የን/አስ/እና የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር -የካ ክፍለ ከተማ
2.አጋር የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
-የካ ክፍለ ከተማ
3.ዋልታ የጥበቃ የስዉ ኃይልና ኮሚሽን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር -ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
4.አትላስ ጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር-ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
5.ሴፍ የጥበቃ አገልግሎት ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር -ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
6.ንስር የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ቦሌ ክፍለ ከተማ
7.ሰላም ሴኩሪቲ ሶሉቲ ሶሉሽን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር- የካ ክፍለ ከተማ
8 .ሀይሌ ተክላይና ጓደኞቹ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ
9.ክፍሌ ጎሳዮ ሀጎስ እና ወ/ገብርኤል ህ/ሽ/ማህበር -የካ ክፍለ ከተማ
10.ደመላሽ ሀፍቱ እና ጓደኞቻቸዉ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ
11.ጎህ የጥበቃ አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
12.ዮናስ ሮዛ እና መብርሂት የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
13.ሃየሎም እና ብርሃኔ የጥበቃ አገልግሎት ህ/ሽ/ማህበር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
14.ህሉፍና ሃለፎም የጥበቃ አገ/ህ/ሽ/ማህበር የካ ክፍለ ከተማ መታገዳቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡(FBC)

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top