Connect with us

የአማራ ክልል ባንዲራ እንዲቀየር ተወሰነ

የአማራ ክልል ባንዲራ እንዲቀየር ተወሰነ
አብመድ

ዜና

የአማራ ክልል ባንዲራ እንዲቀየር ተወሰነ

የአማራ ክልል ባንዲራ እንዲቀየር ተወሰነ

የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ለመቀየር የቀረበውን አዋጅ አፅድቋል።

በቀጣይ 6 ወራት በጥናት ላይ ተመስርቶ የአማራ ህዝብን ታሪክና ስነ ልቦና የሚያንፀባርቅ ሰንደቅ ዓላማ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ እንዲውልም ምክር ቤቱ ውሳኔ አስተላልፏል። 

ነባሩ ሰንደቅ ዓላማ አንድን ፓርቲ የሚወክል እንጂ የአማራ ህዝብን ስነ ልቦና የማያንፀባርቅ በመሆኑ በህዝቡ ተቀባይነት ማጣቱም በምክር ቤቱ ተገልጿል።

ምክር ቤቱ 3ኛ ቀኑን በያዘው 17ኛ መደበኛ ጉባኤው የቴምብር ቀረጥ ማሻሻያ አዋጅንና የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅን ገምግሞ አፅድቋል።

(ይኸነው ዋጋቸው~ አብመድ)

 

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top