Connect with us

” የኢትዮጵያ ጡቷ ን  በጋራ ስለመጠቀማችን ካልተግባባን አገራችን የጋራ ስለመሆኗ ልንጠራጠር አንችላለን::… “

" የኢትዮጵያ ጡቷ ን በጋራ ስለመጠቀማችን ካልተግባባን አገራችን የጋራ ስለመሆኗ ልንጠራጠር አንችላለን::... "
Photo: Social media

ነፃ ሃሳብ

” የኢትዮጵያ ጡቷ ን  በጋራ ስለመጠቀማችን ካልተግባባን አገራችን የጋራ ስለመሆኗ ልንጠራጠር አንችላለን::… “

” የኢትዮጵያ ጡቷ ን  በጋራ ስለመጠቀማችን ካልተግባባን አገራችን የጋራ ስለመሆኗ ልንጠራጠር አንችላለን::… “

~ አቶ ጃንጥራር አባይ፤ የአ/አ ከተማ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ

“ሰዎች በጎ ነገር ማሰብ እንዳይችሉ በጎ ሰወች በቁጥር ቀነሱ:: ስለ አገር መልካም ነገር  ስታስብ አክራሪ ብሄርተኛ ካልሆንክ አይረዱህም::  ስለ ኢትዮጵያ መልካም ነገር ስታስብ አሃዳዊ ይሉሃል:: አሃዳዊ ሳትሆን አሃዳዊ አመለካከት አንዲኖርህ  ይገፉህና ሳትወድ ብሄርተኛ ትሆናለህ:: 

ኢትዮጵያ በፅንፍ ብሔር አስተሳሰብ ከቶ  አትገነባም!! ደካሞች የተወሰነውን ወገኔ የሚሉትን ለመጥቀም ደፋ ቀና ቢሉም ነገን ማየት የተሳናቸው አይነ በሲር ልበ ድፍን ስንኩል አይምሮ ባለቤት ናቸው::

አገር ግለስብን በመጥቀም  የእኔ የነሱ በሚል መድሎ አይገነባም:: አገር የግለሰብ ፕሮጀክት አይደለችምና l!! አገር የዜጎቿ መልካም አስተሳሰብ ውጤት ነች:: አገሬ ኢትዮጵያ የቁማር መጫወቻ ምድር አይደለችም:: አገር አናት ነች በእናት ቁማር መቆመር አይቻልም:: 

አናታችን መጠበቅ የምንችለው ጡቷን  ጠብተን ስለማደጋችን መግባባት ከቻልን  ብቻ ነው:: የኢትዮጵያ ጡቷ ን  በጋራ ስለመጠቀማችን ካልተግባባን አገራችን የጋራ ስለመሆኗ ልንጠራጠር አንችላለን::  ስልሆነም ረጋ ረጋ ረጋ ብሎ ማሰብ መቻልን አመክራለሁ።”

 

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top