Connect with us

ደቡብ ምዕራብ አሥራ አንደኛው የኢትዮጵያ ክልል

ደቡብ ምዕራብ አሥራ አንደኛው የኢትዮጵያ ክልል፤
Photo: Ethiopian Reporter

ዜና

ደቡብ ምዕራብ አሥራ አንደኛው የኢትዮጵያ ክልል

ደቡብ ምዕራብ አሥራ አንደኛው የኢትዮጵያ ክልል፤

ከ3.3 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የያዘው ከሸካ እስከ ካፋ፣ ከቤንች ሸኮ እስከ ዳውሮ፣ ከምዕራብ ኦሞ ዞን እስከ ኮንታ ኩታ ገጠም ምድሮች፤ የኦሞን ወዝ የተጋሩ፣ የአረንጓዴዋ ኢትዮጵያ ምድር እነሆ አስራ አንደኛው ክልል ሆኗል፡፡

የሁሉም የቀድሞ አስተዳደር ምክር ቤቶች በሙሉ ድምጽ በአንድ ክልል ለመደራጀት መወሰናቸውን ተከትሎ ከሲዳማ ቀጥሎ የክልልነት ጥያቄያቸው ቅቡል የሆኑ ህዝቦች ኾነዋል፡፡

የአዲሱ ክልል አስተዳደር አባል ዞኖችና ልዩ ወረዳው የክልሉ መንግስት መቀመጫ በገለልተኛ አካል በግልጽ የተቀመጠ መስፈርት ተዘጋጅቶለት እንዲመረጥ በሙሉ ድምጽ የተስማሙ ሲሆን የአስተዳደር ማዕከሎች ዓለም አቀፍ ልምድ በቀመረ ስልት በቀጠናና በክላስተር እንዲሚከፋፈል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቀድሞ ጠንካራ ማህበራዊ መስተጋብር፣ ታሪካዊ ትስስርን ጥንታዊ የጋራ ግንኙነት የነበራቸው ህዝቦች በአንድ የተሰባሰቡበት ክልል መሆኑ ስምምነቱ ያለ ችግር እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል፡፡

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top