Connect with us

ኮቪድ 19 እና የሲጋራ ሱስ

ኮቪድ 19 እና የሲጋራ ሱስ
French researchers find fewer smokers in Covid-19 patients compared to general population. Further research is needed to see if there is a connection between nicotine and lowering the effect of the virus. Florion Goga/Reuters

ጤና

ኮቪድ 19 እና የሲጋራ ሱስ

ኮቪድ 19 እና የሲጋራ ሱስ

#ሲጋራ ማጨስ ኮቪድ-19 ኝን ለመሰሉ የመተንፈሻ አካል በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል። ሲጋራ ማጨስ የልብና ሳንባ ህመምን ያመጣል። እነዚህ ህመሞች ያሉባቸው ሰዎች በኮቪድ 19 ቢያዙ የማገገም እድላቸው በጣም አናሳ ሲሆን በፈጣን ሁኔታ ወደ ከባዱና ውስብስብ ወደ ሆነው የኮቪድ 19 የጤና እክሎች ይሸጋገራሉ።

#ሲጋራ ማጨስ የሰውነት መቆጣት (inflammation) እንዲሁም አጠቃላይ የሰውነት ህዋስን የሚጎዳ ሲሆን የበሽታ መከላከል አቅማችንን አዳክሞ የኮረና በሽታን የመዋጋትና የማሸነፍ አቅምን ያሳጣል።

#ኮቪድ 19 በቀዳሚነት ሳንባን የሚያጠቃ ቫይረስ በመሆኑ አስቀድሞ ሲጋራ በማጨስ ሳንባቸው የተጎዱ ሰዎች በኮቪድ-19 ከተያዙ በአጭር ጊዜ ወደ ተባባሰ የጤና እክል ውስጥ ይገባሉ።

#የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በጥር ወር 2011 ዓ.ም. ባፀደቀው አዋጅ ቁጥር 1112/2011 መሠረት ሲጋራና አጠቃላይ የትምባሆ ምርቶች አጠቃቀም የሚያደርሰውን የጤና ጠንቅ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የህግ ግዴታዎችንና ክልከላዎችን መጣሉ የሚታወስ ነው።

#ራሳችንን እና አካባቢያችንን ከትምባሆ ጭስ ነጻ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ እንከላከል(የኢት. የምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን)

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top