Connect with us

ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሥራቸውን ለቀቁ

ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሥራቸውን ለቀቁ
Photo: Social media

ኢኮኖሚ

ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሥራቸውን ለቀቁ

ሰበር ዜና | ዶ/ር አረጋ ይርዳው ሥራቸውን ለቀቁ

26 ኩባንያዎችን በሥሩ የያዘው የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩኘ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰር በመሆን ላለፉት 20 ዓመታት ያገለገሉት ዶ/ር አረጋ ይርዳው ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ተሰማ።
ዶ/ር አረጋ ሥራ ሲጀምሩ አምስት ኩባንያዎችን በመረከብ ሲሆን ባለፉት አመታት የኩባንያዎቹን ቁጥር 26 አድርሰውታል።
የዶ/ር አረጋ ይርዳው ሥራቸው በፈቃዳቸው የለቀቁት ከሚያዚያ 17 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ መሆኑ ቴክኖሎጅ ግሩፑ በይፋዊ ድረገፁ ዘግቧል።
በእሳቸው ምትክ አዲስ ስለተተካው ሲኢኦ ድረገፁ ያለው ነገር የለም።
(እነሆ ደብዳቤው ተያይዟል)
———–
——

Continue Reading
Click to comment

More in ኢኮኖሚ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top