Connect with us

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Photo Facebook

ኢኮኖሚ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በኮሮና ቫይረስ ስጋት የተነሳ እንቅስቃሴዎች ተቀዛቅዘው ብዙዎች በገቢ ምንጫቸው መቀነስ ወይም መቅረት ከሚበሉት ባልተናነሰ ለመኖሪያ ቤታቸው ኪራይ መክፈል እየከበዳቸው ነው።

ይህን የተረዱ ከኪራይ ቤቶች አስተዳደር እስከ ግለሰብ አከራዮች ከግማሽ እስከ ሙሉ ኪራይ የመተው እገዛ አድርገዋል። ከዚህ መማር የሚገባው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕዳ ከፋዮች ወለድ የማይታሰብበት የእፎይታን ጊዜ ከሦስት እስከ ስድስት ወራት ቢሰጥ ምናለ? ይህ ማለት የቤት ባለቤቶች በየወሩ የሚከፍሉትን ለነዚህ ጊዜያት ወለድ ሳያስብ እንዲዘላቸውና ጤናችን ሲመለስ ካቆመበት ቢቀጥል።

ባንክ ይህን ካደረገ ደግሞ መንግሥት “ኪራይ ቀንሱ ወይም ማሩ” እያለ ከሚማፀናቸው የቤት አከራዮች መካከል የኮንዶሚኒየም ቤታቸውን አከራይተው የሚኖሩ ናቸውና ባንኩ አግዟቸው የባንኩ ባለ ዕዳዎች ያከራዩዋቸውን የኑሮ ሁኔታ እያዩ ቢያግዟቸው?

እስክንድር መርሀፅድቅ

Click to comment

More in ኢኮኖሚ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top