Connect with us

የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም!!

የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም!!
Workers wearing personal protective equipment bury bodies in a trench on Hart Island. | AP Photo/John Minchillo

ነፃ ሃሳብ

የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም!!

አዎ!!..የአበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም!!

እነሆ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ትልቋን የኒውዮርክ ከተማ አርዷታል። ሐብታም ከተማ መሆኗ ብቻውን ከኮሮና አልታደጋትም። ወረርሽኙ ክፉኛ ደቆሳት። ሟቾች በዙ፤ መቃብሮች ሞሉ። የግዛቲቷ ሹሞች አማራጭ አልነበራቸውም። የጅምላ መቃብር ለመቆፈር ተገደዱ።

በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ እስከዛሬ ጠዋት በነበረው መረጃ 502 ሺህ 876 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ የሟቹ ቁጥር ከ18 ሺህ በላይ ሆኗል።

ኒውዮርክ ታይምስ እንደዘገበው ከአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ በትር ካረፈባቸው ከተሞች ኒውዮርክ የ35 በመቶ ድርሻ ይዛለች። የሟቾች ቁጥርም 7 ሺ ተሻግሯል።

እናም ውቧ ኒውዮርክ የሐዘን ማቅ ለብሳ ሕይወት አልባ መስላለች።
ብልጥ ልጅ ከጎረቤቱ ይማራል እንዲሉ።

*እንንቃ፣
*ርቀታችንን እንጠብቅ፣
*አዘውትረን እንታጠብ፣
*ደግሞም እንፀልይ፣
*እየተሳሰብን…ይኸን የመከራ ዘመን እንግፋው!!

መልካም ቅዳሜ!!

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top