Connect with us

የውሀ ችግሩ ተፈቷል

የውሀ ችግሩ ተፈቷል

ዜና

የውሀ ችግሩ ተፈቷል

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን በተለይም ከሁለት ሳምንት ወዲህ ከአቃቂ ጉድጓዶች ውሃ ይዞ መደ ከተማዋ የተለያዩ ቦታች የሚወሰወደው ባለ 800 ሚሊሜትር የከባድ መስመር ስብራት፤ በለገዳዲ ጉድጓዶች የኤሌትሪክ መቆራረጥ ምክኒያት በርከት ያሉ አካቢዎች ላይ የውሃ መቋረጥ አጋጥሞ እንደነበር ይታወሳል፡፡

የባለስልጣኑ ሰራኞች ባደረጉት የሌት ተቀን የጥገና ስራ ስብራቱ ሙሉ ለሙሉ ተጠግኖ ወደ ስርጭት መግባቱን እየገለጽን ከትላንት ጀምሮ በከፊል ሰሞኑን ውሃ አጥተው የቆዩ አካቢዎች ማግኘት ጀምረዋል፡፡

በኤሌትሪክ በኩልም ገጥሞን የነበረው መቆራጥም የተስተካከለ መሆኑን እየገለጽን መሰል ችግር ካልገጠመን በስተቀር በዚህ ችግር ምክኒያት ውሃ ያጡ አካቢዎችም በተመሳይ ከትላት ጀምሮ ውሃ ማግኘት ጀምረዋል ፡፡

በተዋረድ በቀጣይ ሁለት ቀናት ውስጥም ሰሞኑን የችግሩ ሰለባ ሆነው የቆዩ አካባቢዎች ሙሉ ለሙሉ ለማዳረስ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን እንገልጻለን፡ ሲል የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባስልጣን አስታውቋል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top