Connect with us

ስለኮረና ልጆች ፊት በተደጋጋሚ ማውራት ልጆችን ለጭንቀት እንደሚዳርግ እናውቅ ይሆን?

ስለኮረና ልጆች ፊት በተደጋጋሚ ማውራት ልጆችን ለጭንቀት እንደሚዳርግ እናውቅ ይሆን?
gradyreese / Getty Images

ነፃ ሃሳብ

ስለኮረና ልጆች ፊት በተደጋጋሚ ማውራት ልጆችን ለጭንቀት እንደሚዳርግ እናውቅ ይሆን?

ስለኮረና ልጆች ፊት በተደጋጋሚ ማውራት ልጆችን ለጭንቀት እንደሚዳርግ እናውቅ ይሆን?
(በሱፍቃድ ዜና – የስነባህሪ ባለሞያ በድሬቲዩብ)

ኮረና የአለም ስጋት ከሆነ ጀምሮ ብዙ ሰዎችን ለጭንቀት እየዳረገ ይገኛል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በዚህ በሽታ ስጋት ለጭንቀት እየተዳረጉ ያሉት ትላልቅ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ሕጻናቶችም ጭምር ናቸው፡፡ በዚህ ጹሁፍ ኮረና በልጆች ላይ የሚያሳድረውን ጭንቀት ለመቀነስ እንደወላጅ ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን አቀርብላችኋለው፡፡

ጥናቶች እንደሚያሳዩት በተላላፊ በሽታ ወረርሽኝ ወቅት ልጆች ላይ የሚከተሉት ለውጦች ሊታዩ ይቻላሉ፡፡

• ከልክ በላይ ማልቀስ ወይም ብስጭት
• ትተዋቸው የነበሩ ባህሪያቶችን መመለስ (ለምሳሌ አልጋ ላይ መሽናት)
• ከልክ በላይ መጨነቅ ወይም ሀዘን
• ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ ወይም የመተኛት ልምዶች፡፡

• በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ወጣቶች የብስጭት ባህሪን ማሳየት
• ደካማ የትምህርት ውጤት ወይም ከት / ቤት መራቅ መፈለግ
• ትኩረት ማጣት፡፡
• ከዚህ በፊት ያስደስታቸው የነበሩ ተግባሮችን ማድረግ አለመፈለግ፡፡
• ራስ ምታት ወይም የሰውነት ህመም

የልጆችን ጭንቀት ለመቀነስ እንደ ወላጅ ምን ማድረግ እንችላለን?

• ስለ COVID-19 ወረርሽኝ ከልጅዎ ጋር ለመነጋገር ጊዜ ይውሰዱ ፡፡ ጥያቄዎችን ይመልሱ ይህንን ሲያደርጉ ታዳጊ ልጅዎ ሊረዳው በሚችልበት መንገድ ያድርጉ፡፡ ፡፡
• ከልምዶት በመነሳት ለልጆች በሚገባቸው ልክ የእርሶን ጭንቀት መቆጣጠሪያ ዘዴዎች ያጋሯቸው ፡፡

• ልጆች የሚሰሙትን ነገር በራሳቸው መንገድ ሊተረጉሙ እና ሊፈሩ ይችላሉ ሰለሆነም ማህበራዊ ሚዲያን ጨምሮ የቤተሰብዎን የመረጃ አጠቃቀምጥ ይገድቡ ፡፡ ፡፡

• ልጆች መደበኛ ሥራዎችን እንዲቀጥሉ ያድርጉ ፡፡ ትምህርት ቤቶች ዝግ ቢሆኑም እንኳን ልጆች እቤት ውስጥ ትምህርትታቸውን የሚቀጥሉበት መንገድ ያበጁ፡፡ እንዲሁም ልጆችን ዘና ሊያደርጉ የሚችሉ የተለያዩ መርሃግብሮችን ያዘጋጁ።

•አርዓያ ይሁኑ፡-ልጆች ለተለያዩ ሁኔታዎች ምላሽ ለመስጠት ወላጆቻቸውን እንደ አርአያ ይመለከታሉ ፡፡ ስለዚ እራሶትን ያረጋጉ ፣እረፍት ይውሰዱ እንዲሁም በቂ እንቅልፍ ይተኙ፡፡ከልጆ ጋር አብረው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያ

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top