Connect with us

ዘጠነኛው የኮሮና ተጠቂ በኢትዮጵያ ተገኘ

ዘጠነኛው የኮሮና ተጠቂ በኢትዮጵያ ተገኘ
Photo: Facebook

ጤና

ዘጠነኛው የኮሮና ተጠቂ በኢትዮጵያ ተገኘ

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር ይፋ አድርገዋል። የተያዙ ሰዎች ቁጥር በአጠቃላይ እስከትላንት ድረስ ዘጠኝ ደርሷል።

ከአዳዲሶቹ ተጠቂዎች አንደኛው የ44 ዓመት ጃፓናዊ፣ ​ሌላው የ39 ዓመት ኦስትሪያዊ፣ እንዲሁም ሦስተኛዋ የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ ናቸው።

የመጀመሪያው ከዚህ ቀደም በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጠው ጃፓናዊ ጋር ንክኪ የነበራቸው ሲኾኑ፣ የ85 ዓመቷ ኢትዮጵያዊ የካቲት 23 ቀን ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው።

ሦስተኛው ኦስትሪያዊ ዜጋ መጋቢት 6 ቀን 2012 ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው ተብሏል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top