Connect with us

ሳዑዲ በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር በረራ ግንኙነት አገደች

ሳዑዲ በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር በረራ ግንኙነት አገደች
Photo: AFP

ዜና

ሳዑዲ በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር በረራ ግንኙነት አገደች

ከኮሮና ቫይረስ ሥጋት ጋር ተያይዞ ሳዑዲ አረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የአየር በረራ ላልተወሰነ ጊዜ ማገድዋ አዲስ ስታንዳረድ ዘገበ፡፡

ሳኡዲ ወደኢትዮጽያ እና ከኢትዮጵያ ወደሳዑዲ የሚደረጉ በረራዎችን ያገደችው ቫይረሱ ኢትዮጽያ ውስጥ ተገኝቶአል የሚል ያልተረጋገጠ ወሬዎችን መነሻ በማድረግ ነው ተብሎአል፡፡

ኢትዮጵያ በበኩሉዋ አንድም የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪ አለመገኘቱን በመጥቀስ በተደጋጋሚ መግለጫ መስጠትዋ የሚታወስ ነው፡፡

NEWS ALERT: SAUDI ARABIA BANS TRAVEL TO AND FROM ETHIOPIA, CITES CORONA VIRUS THREAT

addisstandard / March 12, 2020 /

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top