Connect with us

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሹመት ሰጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሹመት ሰጡ
Photo: Facebook

ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሹመት ሰጡ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአምስት የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ።

በዚህ መሰረት ፦

1. አቶ መስፍን መላኩ – በሚኒስትር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ፣

2. ዶክተር ሹመቴ ግዛው – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር፣

3. አቶ ከፍያለው ተፈራ – የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር፣

4. አቶ ወርቁ ጋቻና – የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር እና ልማት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም

5. አቶ ዘላለም መንግስቴ – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሾመዋል።

ሹመቱ ከዛሬ ጥር 28 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top