Connect with us

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ለፓርላማ ከሰጡት ማብራሪያ ጥቂት ነጥቦች:-

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ለፓርላማ ከሰጡት ማብራሪያ ጥቂት ነጥቦች:-
Photo: Facebook

ዜና

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ለፓርላማ ከሰጡት ማብራሪያ ጥቂት ነጥቦች:-

~ ሀገረ መንግሥቱ በግለሰቦችና ቡድኖች እጅ ወድቆ ነበር፣
~ የብዙ ችግሮች ምንጭ የነበረው ራሱ ገዥው ፓርቲ ነው፣
~ያለንበት የፈተና ወቅት መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፣

~ በተቋም ግንባታ ውሱንነት እና በሴራ ፖለቲካ ያልተገቡ ሥርዓት አልበኝነት ማስቆም ፈተና ሆኗል፣
~የሴራ፣ የተንኮል፣ የደባ፣ የሽብር ፖለቲካ አሸንፈን ኢትዮጵያ እናስቀጥላለን፣

~ ደምቢደሎ የታገቱ ተማሪዎች ጉዳይ ሀላፊነት የሚወስድ አካል አለመገኘቱ፣በተደረገው አሰሳ ፍንጭ አለመገኘቱ፣ እስከዛሬ ድረስ የሞተ ተማሪ አለመኖሩን፣ በም/ጠ/ሚ የሚመራ ኮምቴ ተቋቁሞ ጉዳዩን እየተከታተለው መሆኑ፣

~ እንክርዳዱን ለመንቀል ብለን ስንዴውን እንዳናጠፋ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፣

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top